G 1 Science U 2 Welcome to your G 1 Science U 2 1. ከሚከተሉት ውስጥ ውጫዊ የሰውነት ክፍል የሆነው የቱ ነው? +1 ጨጓራ ልብ ሳንባ ራስ +1 None 2. ለማየት የሚጠቅመን የስሜት አካል የቱ ነው? +1 ዓይን +1 አፍንጫ +1 ጆሮ +1 ምላስ +1 None 3. ለመስማት የሚጠቅመን የስሜት አካል የቱ ነው? +1 ምላስ +1 ጆሮ +1 ዓይን +1 ቆዳ +1 None 4. ለማሽተት የሚጠቅመን የስሜት አካል የቱ ነው? +1 ምላስ +1 አፍንጫ +1 ጆሮ +1 ዓይን +1 None 5. ለመቅመስ የሚጠቅመን የስሜት አካል የቱ ነው? +1 አፍንጫ +1 ምላስ +1 ጆሮ +1 ቆዳ +1 None 6. ለመዳሰስ የሚጠቅመን የስሜት አካል የቱ ነው? +1 ጆሮ +1 አፍንጫ +1 ቆዳ +1 ዓይን +1 None 7. አምስቱ የስሜት አካላት ስንት ናቸው? 5 10 3 2 None 8. አብዛኛውን ውጫዊ የአካል ክፍላችንን የሚሸፍነው የቱ ነው? ልብስ ጥፍር ፀጉር ቆዳ None 9. የግል ንጽሕና ማለት ምን ማለት ነው? መተኛት የሰውነትና የልብስ ንጽሕና መጠበቅ መብላት መጫወት None 10. ገላን ቢያንስ በሳምንት ስንት ቀን መታጠብ ይኖርብናል? አያስፈልግም ሁለት ቀን አንድ ቀን በወር አንዴ None 11. እጆቻችንን በምን መታጠብ አለብን? +1 በወረቀት በጨርቅ በውሃ ብቻ በውሃ እና በሳሙና +1 None 12. የግል ንጽሕናን አለመጠበቅ ምን ጉዳት አለው? መጥገብ መወፈር ለሕመም መጋለጥ መርዘም None 13. ነገሮችን ለማየት የሚረዳ የጉልበት ዓይነት ምን ይባላል? +2 ጨለማ +1 ድምፅ ነፋስ ብርሃን +2 None 14. የብርሃን ጉልበት ሲያንስ ምን ይፈጠራል? +1 ኮከብ ጨረቃ ፀሐይ ጨለማ +1 None 15. በምን ጊዜ ነገሮችን ማየት አንችልም? ፀሐይ ሲወጣ ብርሃን ከሌለ መብራት ሲበራ ቀን ሲሆን None 16. ፀጉርን በምን ማጽዳት ይቻላል? በአፈር በደረቁ በውሃ እና በሳሙና በቅባት ብቻ None 17. ጥፍርን ምን ማድረግ አለብን? መቀባት መንከስ መቁረጥ ማሳደግ None 18. ዓይን የስሜት አካል ነው? +1 አይደለም አላውቅም ሐሰት እውነት +1 None 19. የስሜት አካላት ጥቅም የላቸውም? እውነት ሐሰት ትክክል አላቸው None 20. ሁሉም የስሜት አካላት ዝምድና አላቸው? +1 ሐሰት የላቸውም እውነት +1 አይታወቅም None 21. ራስ ውጫዊ የአካል ክፍል ነው? +1 እውነት +1 ሐሰት አይደለም ውስጣዊ ነው None 22. ብርሃንና ጨለማ ተመሳሳይ ናቸው? ትክክል አንድ ናቸው እውነት ሐሰት None 23. በጨለማ ነገሮችን ማየት አንችልም? እናያለን እውነት ይቻላል ሐሰት None 24. ከአንገት በላይ የማይገኘው የስሜት አካል የቱ ነው? ቆዳ አፍንጫ ዓይን ጆሮ None 25. የስሜት አካላት በአካባቢያችን ያሉ ነገሮችን ለመረዳት ይጠቅማሉ? አይጠቅሙም አይረዱም እውነት ሐሰት None 26. የግል ንጽሕናን አለመጠበቅ ምን ያስከትላል? ጤነኛ እንሆናለን ሰዎች ሊያገሉን ይችላሉ ደስ ይለናል ሰዎች ይወዱናል None 27. የአፍንጫችንን እና የጆሯችንን ፅዳት ዘወትር መጠበቅ አለብን? እውነት አልፎ አልፎ ሐሰት አያስፈልግም None 28. እጅን መታጠብ ለምን ይጠቅማል? ከበሽታ ለመከላከል ለመራብ ለመጫወት ለመቆሸሽ None 29. ከሚከተሉት ውስጥ የስሜት አካል ያልሆነው የቱ ነው? ምላስ ቆዳ ዓይን ሆድ None 30. ጨለማ ምንድን ነው? ቀን ሲሆን ብርሃን ሲበዛ ብርሃን ሲያንስ የሚፈጠር ፀሐይ ስትወጣ None Time's upTime is Up! Please Share This Share this content Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional) Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.