G 1 Science U 2

Welcome to your G 1 Science U 2

1. 
ከሚከተሉት ውስጥ ውጫዊ የሰውነት ክፍል የሆነው የቱ ነው? +1

2. 
ለማየት የሚጠቅመን የስሜት አካል የቱ ነው? +1

3. 
ለመስማት የሚጠቅመን የስሜት አካል የቱ ነው? +1

4. 
ለማሽተት የሚጠቅመን የስሜት አካል የቱ ነው? +1

5. 
ለመቅመስ የሚጠቅመን የስሜት አካል የቱ ነው? +1

6. 
ለመዳሰስ የሚጠቅመን የስሜት አካል የቱ ነው? +1

7. 
አምስቱ የስሜት አካላት ስንት ናቸው?

8. 
አብዛኛውን ውጫዊ የአካል ክፍላችንን የሚሸፍነው የቱ ነው?

9. 
የግል ንጽሕና ማለት ምን ማለት ነው?

10. 
ገላን ቢያንስ በሳምንት ስንት ቀን መታጠብ ይኖርብናል?

11. 
እጆቻችንን በምን መታጠብ አለብን? +1

12. 
የግል ንጽሕናን አለመጠበቅ ምን ጉዳት አለው?

13. 
ነገሮችን ለማየት የሚረዳ የጉልበት ዓይነት ምን ይባላል? +2

14. 
የብርሃን ጉልበት ሲያንስ ምን ይፈጠራል? +1

15. 
በምን ጊዜ ነገሮችን ማየት አንችልም?

16. 
ፀጉርን በምን ማጽዳት ይቻላል?

17. 
ጥፍርን ምን ማድረግ አለብን?

18. 
ዓይን የስሜት አካል ነው? +1

19. 
የስሜት አካላት ጥቅም የላቸውም?

20. 
ሁሉም የስሜት አካላት ዝምድና አላቸው? +1

21. 
ራስ ውጫዊ የአካል ክፍል ነው? +1

22. 
ብርሃንና ጨለማ ተመሳሳይ ናቸው?

23. 
በጨለማ ነገሮችን ማየት አንችልም?

24. 
ከአንገት በላይ የማይገኘው የስሜት አካል የቱ ነው?

25. 
የስሜት አካላት በአካባቢያችን ያሉ ነገሮችን ለመረዳት ይጠቅማሉ?

26. 
የግል ንጽሕናን አለመጠበቅ ምን ያስከትላል?

27. 
የአፍንጫችንን እና የጆሯችንን ፅዳት ዘወትር መጠበቅ አለብን?

28. 
እጅን መታጠብ ለምን ይጠቅማል?

29. 
ከሚከተሉት ውስጥ የስሜት አካል ያልሆነው የቱ ነው?

30. 
ጨለማ ምንድን ነው?

Leave a Reply