ክፍል 1 ስፖርት ምዕራፍ 4 Welcome to your ክፍል 1 ስፖርት ምዕራፍ 4 1. የልብና የአተነፋፈስ ብርታትን የሚያዳብረው የትኛው ነው? ጸጉር መቁረጥ ራስን መታጠብ መተኛት የልብና አተነፋፈስ እንቅስቃሴዎች None 2. የጡንቻ ብርታት እንቅስቃሴ ለምን ይጠቅማል? ለምግብ ለእንቅልፍ ለልብስ ጡንቻን ለማጠንከር None 3. "መዘርጋትና መተጣጠፍ" ምንን ያዳብራል? ረሃብን ድካምን የሰዉነት መለዋወጥን ቁመትን ብቻ None 4. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለምን ይጠቅማል? ለመቆጣት ለመታመም ለጤና ለመርሳት None 5. የልብ ምት የሚጨምረው መቼ ነው? ሲቀመጥ ዝም ሲባል እንቅስቃሴ ሲደረግ ሲተኛ None 6. የጡንቻ ብርታት የሚገኘው በምን ርዕስ ነው? 4.2 2.1 1.1 3.1 None 7. የሳንባ አተነፋፈስን የሚያሻሽለው የትኛው ነው? መጠጣት መተኛት የአተነፋፈስ ብርታት እንቅስቃሴ መብላት None 8. ሰውነትን መዘርጋት መቼ ይደረጋል? ሲበላ ሲጠጣ ሲያነብ በእንቅስቃሴ ጊዜ None 9. የአካል ብቃት ምዕራፍ ስንት ነው? አንድ ሦስት አራት ሁለት None 10. ጡንቻ ጠንካራ እንዲሆን ምን ያስፈልጋል? መቀመጥ ስኳር መብላት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መኝታ None 11. አተነፋፈስን የሚያዳብር እንቅስቃሴ? መቀመጥ ሩጫና መራመድ መቆም ዝምታ None 12. መተጣጠፍ (Stretching) ለምን ይጠቅማል? ለጆሮ ለጥፍር ርዝመት ሰውነት እንዳይገታ ለጸጉር None 13. የልብና የአተነፋፈስ ብርታት ርዕስ ስንት ነው? 1.1 2.2 3.3 4.1 None 14. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጤናን ይጠብቃል? አዎ አያገናኝም አይደለም አንዳንዴ None 15. ሰውነትን ማጠንከር የትኛው እንቅስቃሴ ነው? የጡንቻ ብርታት መቀመጥ መቆም መተኛት None 16. መዘርጋት (Flexibility) ምዕራፍ ስንት ነው? 2.4 5.1 4.3 1.2 None 17. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ምንን ያዳብራል? የሰዉነትን ጥንካሬ ስንፍናን ድክመትን በሽታን None 18. ልብ ሲመታ ምን እናገኛለን? ምንም ህመም ደም ለሰውነት ይዳረሳል ድካም ብቻ None 19. የአተነፋፈስ ብርታት ለምን ይጠቅማል? በደንብ ለመተንፈስ ለመራብ ለመታፈን ለመናደድ None 20. የጡንቻ ጥንካሬ ለምን ይረዳል? ዕቃዎችን ለማንሳት ለመቀመጥ ለመተኛት ለምንም None 21. መዘርጋትና መተጣጠፍ ርዕስ የቱ ነው? 4.3 3.2 1.1 2.1 None 22. የአካል ብቃት አስፈላጊ ነው? አያስፈልግም ለትልልቆች ብቻ አይደለም አዎ በጣም None 23. እንቅስቃሴ ስንሰራ ምን ይሻሻላል? ጸጉር የልብስ ቀለም የቤት ስራ የልብ ስራ None 24. ሰውነት እንዲተጣጠፍ የሚያደርገው? መኝታ መዘርጋት መቆም ምግብ None 25. የልብ ብርታት እንቅስቃሴ የትኛው ነው? መተኛት መብላት ሩጫ መቀመጥ None 26. ጡንቻን የሚያጠነክረው? ወሬ እንቅልፍ ጥንካሬ የሚጠይቅ እንቅስቃሴ ዝምታ None 27. የአካል ብቃት ለህጻናት ይጠቅማል? ለወጣቶች ብቻ አዎ አያስፈልግም ጎጂ ነው None 28. መተጣጠፍ መቼ ይሰራል? በሒሳብ ክፍለ ጊዜ በማታ በምሳ ሰዓት በስፖርት ክፍለ ጊዜ None 29. የልብ ምት መጨመር ጤናማ ነው? ጎጂ ነው አይደለም አደገኛ ነው አዎ በእንቅስቃሴ ጊዜ None 30. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ምዕራፍ ስንት ነው? ምዕራፍ ዜሮ ምዕራፍ አንድ ምዕራፍ ስድስት ምዕራፍ አራት None Time's upTime is Up! Please Share This Share this content Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Opens in a new window Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional) Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.