Welcome to your 6ተኛ ክፍል ሒሳብ ዩኒት 1
6ኛ ክፍል ሒሳብ ዩኒት 1
የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምርጡ።
1.
አንድ ሙሉ ቁጥር ኢ-ተጋማሽ የሚሆነው የቁጥሩ የአንድቤት ሆሄ ---------ከሆነ ብቻ ነው።
2.
ከሚከተሉት ውስጥ ብቸኛ እና ተተንታኝ ቁጥር ያልሆነ የቱ ነው?
3.
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ትክክል አይደለም።
4.
አንድሙሉቁጥር በ9 ተካፋይከሆነ በ--------ተካፋይ ይሆናል።
5.
ለ እራሱ እና ለ 1 ብቻ የሚካፈል ሙሉ ቁጥር ------ይባላል።
6.
ከሚከተሉት ውስጥ ተከታታይ የሆኑ ተተንታኝ ቁጥሮች የትኞቹ ናቸው
7.
ትንሹ ተተንታኝ ሙሉ ቁጥር ------ነው።
8.
ከ 301 እስከ 310 ባሉ ሙሉ ቁጥሮች ውስጥ ብቸኛ ቁጥር የሆነው የቱነው
9.
በሙሉ ቁጥር 56 -----4 በ 3 ተካፋይ እንዲሆን በባዶ ቦታው ላይ ሊገባ የሚችለው ባለ አንድ ሆሄ ሙሉ ቁጥር -------- ነው፡፡
10.
150 በብቸኛ ትንትን ሲገለፅ --------ነው።
11.
.ከሚከተሉት ቁጥሮች ውስጥ አንፃራዊ ብቸኛ ቁጥሮች የሆነው የቱ ነው።
12.
የ 56 እና የ 120 ት፣ ጋ ፣አ ------ነው።
13.
ከሚከተሉት ብዜቶች ውስጥ የ 43 ብዜት የሆው የቱ ነው።
14.
የ ሀ ትልቁ አካፋይ ------ነው።
15.
23×5 ጋር እኩል የሆነው የቱነው
16.
የሁለት ቁጥሮች ብዜት 122 ነው። የሁለቱ ቁጥሮች ት.ጋ. አ ደግሞ 1 ነው። የሁለቱ ቁጥሮች ት.ጋ.ብ ስንት ይሆናል?
17.
የ 72 እና የ 120 ት.ጋ.አ እና ት.ጋ.ብ ------እና --------ነው።
18.
ማንኛውም ሙሉ ቁጥር ለራሱ ----------ነው።
19.
የ 36፣ 72 እና 144 ት.ጋ.አ -----ነው።
20.
አቶ አየለ ክፍል ውስጥ ሃያ አራት ወንዶች እና 28 ሴቶች አሉ። ሁሉም ተማሪዎች በቡድን ውስጥ እንዲካተቱ አቶ አበበ ምን ማድረግ አለባቸው?
21.
ሁለት ሙሉ ቁጥሮች አንፃራዊ ብቸኛ ቁጥሮች ከሆኑ የቁጥሮቹ ት.ጋ.ብ -----ይሆናል።
22.
በስድስት ተካፋይ የሆነ ባለአራት የቁጥር ሆሄ -----ነው።
23.
ከሚከተሉት ቁጥሮች ውስጥ አንፃራዊ ብቸኛ ቁጥር የሆነው የቱ ነው።
24.
ከሚከተሉት ዉስጥ አንዱ ብቸኛም ተተንታኝ ቁጥር አይደለም፡፡
25.
ለ10 ተካፋይ የሆኑ ቁጥሮች ለ-----------ተካፋይ ናቸዉ፡፡
26.
የ 34 አካፋዮች -------------ናቸዉ፡፡
28.
የ 12 እና 18 ት.ጋ.አ-----------ነዉ፡፡
30.
ሙሉ ቁጥር 785-------------ነዉ፡፡
31.
በ 50 እና 56 መካከል ያለዉ/ያሉት ብቸኛ ቁጥር/ቁጥሮች
32.
ከሚከተሉት ሙሉ ቁጥሮች ዉስጥ ተጋማሽ የሆነዉ የቱ ነዉ
33.
ሙሉ ቁጥር 53ሀ250 በ6 ተካፋይ እንዲሆን በ ሀ ቦታ ላይ ሊገባዉ የሚገባዉ ባለአንድ ሆሄ የቱ ነዉ
35.
የ12 እና 48 ት.ጋ.ብ ---------------ነዉ፡፡
36.
ከሚከተሉት ዉስጥ አንዱ የ1845 አካፋይ አይደለም
37.
ከተዘረዘሩት ዓ.ነገሮች ዉስጥ አንዱ ትክክል አይደለም
38.
የአንድ ቁጥር ትንትን ብቸኛ ትንትን ነዉ የሚባለዉ
39.
አንዱ የ32 እና 64 ብዜት አይደለም
40.
የ (12፣16 እና 18) ት.ጋ.አ --------------ነዉ
41.
ከሚከተሉት ምርጫዎች ዉስጥ አንዱ አንፃራዊ ብቸኛ ቁጥሮች ናቸዉ
42.
የ(6 ፣7፣ 21 )ት.ጋ.ብ------------ነዉ