Welcome to your የ6ኛ_ክፍል_ሂሳብ_ሞዴል_001.
1.
ከሚከተሉት ሙሉ ቁጥሮች መካከል በ7 ተካፋይ የሆነው የቱ ነው?
2.
91ሀ07 ሙሉ ቁጥር ቢሆን የተሰጠው ሙሉ ቁጥር በ3 ተካፋይ ለመሆን የ"ሀ" ዋጋ ምን መሆን አለበት?
3.
ከሚከተሉት ዓረፍተ ነገሮች መካከል ትክክል ያልሆነው የቱ ነው ?
4.
ከተሰጡት አማራጮች ውስጥ ስለ ብዜቶች እና አካፋዮች ትክክል የሆነው የቱ ነው?
5.
136 በብቸኛ ትንትን ሲገለፅ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
6.
ከተሰጡት አማራጮች ውስጥ ብቸኛ እና ተተንታኝ ቁጥር ያሆነው የቱ ነው?
7.
ከሚከተሉት ሙሉ ቁጥሮች ውስጥ የ24፣48 እና 72 ት.ጋ.አ (ትልቁ የጋራ አካፋይ) ስንት ነው?
8.
ከሚከተሉት ሙሉ ቁጥሮች ውስጥ የ 121 እና 1331 ት.ጋ.ብ (ትንሹ የጋራ ብዜት) ስንት ነው?
9.
የሁለት ቁጥሮች ብዜት 2880 ቢሆን እና ትንሹ የጋራ ብዜታቸው 240 ቢሆን ትልቁ የጋራ አካፋያቸው ስንት ነው ?
10.
81/45 የሚለው ክፍልፋይ በዝቅተኛ ሂሳባዊ ቃል ሲገለፅ?
11.
ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው ?
12.
አልማዝ የስድተኛ ክፍል ተማሪ ነች፡፡አልማዝ ከቀረቡላት 30 የሒሳብ ጥያቄዎች ውስጥ 24ቱን በትክክል ብትመልስ አልማዝ በትክክል የመለሰችው ጥያቄዎች ብዛት በመቶኛ ስንት ነው?
13.
ከሚከተሉት ውስጥ አስርዮሽ ቁጥር 0.215 ወደ ክፍልፋይ ሲቀየር የትኛው ይሆናል?
14.
ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው ?
15.
ቀጥሎ ከተሰጡት መቶኛዎች መካከል ወደ ክፍልፋይ በትክክል የተቀየረው የቱ ነው?
16.
ከተሰጡት አማራጮች ውስጥ 7.35% በአስርዮሽ ሲገለፅ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
17.
ከሚከተሉት ቁጥሮች ውስጥ ትልቀ የትኛው ነው ?
18.
ቀጥሎ ከተሰጡት አማራጮች ውስጥ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
19.
በትክክል ከትልቅ ወደ ትንሽ በቅደም ተከተል የተቀመጠው የትኛው ነው?
20.
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በ2015 ዓ.ም 2,500,000 ችግኞች ተተክለዋል፡፡ ከተተከሉት ችግኞች ውስጥ 1,900,000 ችግኞች ቢፀድቁ ከተተከሉት ችግኞች ውስጥ ምን ያህል ፐርሰንቱ ችግኝ ፀድቀዋል?
21.
አቶ ተሰማ በ10,000 ብር የገዙትን እቃ በ16,000 ብር ቢሸጡት የአቶ ተሰማ ትርፍ በመቶኛ ስንት ነው?
22.
የ12/5 እና 3/4 ድምር ስንት ነው ?
23.
የ3.7 እና 3 1/4 ድምር ውጤት ስንት ?
24.
አለሙ 8.5 ሜትር ርዝመት ያለው ልብስ ገዛ ፡፡ ከገዛው ልብስ ላይ 3 1/5 ሜትሩን ቢያሰፋው የቀረው የልብስ ርዝመት ስንት ነው ?
25.
የ3 3/5 እና 2.1 ልዩነት ስንት ነው?
26.
አንድ የስኳር ፋብሪካ በቀን 7.5 ኩንታል ስኳር ቢያመርት በሳምንት ምን ያህል ኩንታል ስኳር ያመርታል ?
27.
የ6/9 እና 0.65 ብዜት ስንት ነው?
28.
አንድ የሀገር ጎብኝ ለ5 ቀናት በአጠቃላይ 75.8 ኪሎ ሜትር ቢጓዝ እና በየቀኑ የተጓዘው ርቀት እኩል ቢሆን በአንድ ቀን የተጓዘው ርቀት ምን ያህል ኪሎ ሜትር ነበር ?
29.
ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው ?
30.
5 2/3 ÷ 0.17 ድርሻው ስንት ነው ?