Welcome to your ክፍል 7 አማርኛ ምዕራፍ 6

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
በምንባቡ መሰረት በስደት ህይወት ውስጥ ልጅ የወለደችው ማን ናት?

2. 
<> በማለት የተናገረችው ማን ናት?

3. 
ሶስቱን የስደት ባለታሪኮች የሚያመሳስላቸው ባህሪ ምንድን ነው?

4. 
የአንድ ቃል ቀጥተኛና መዝገበ ቃላዊ ፍቺ ምን ይባላል?

5. 
የአንድ ቃል ከቀጥተኛ ፍቺው ውጪ ያለውና ለተጨማሪ ትርጉም የሚውለው ፍቺ ምን ይባላል?

6. 
በምንባቡ መሰረት ነጃት በሱዳን ቆይታዋ ምን በመስራት ነበር ህይወቷን ትመራ የነበረው?

7. 
“ህልም” ለሚለው ቃል በምንባቡ ውስጥ ያለው ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?

8. 
“በረከት” ለሚለው ቃል በምንባቡ ውስጥ የተሰጠው ተመሳሳይ ፍቺ ምንድን ነው?

9. 
“ንቅንቅ” ለሚለው ቃል በምንባቡ ውስጥ የቀረበው ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?

10. 
“ውጣ ውረድ” ለሚለው ቃል በምንባቡ ውስጥ ያለው ተመሳሳይ ፍቺ ምንድን ነው?

11. 
“አንድ ብላ” ለሚለው ሀረግ በምንባቡ መሰረት ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

12. 
“ሀብት” ለሚለው ቃል በምንባቡ ውስጥ ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

13. 
“እባብ” ለሚለው ቃል እማሬያዊ ፍቺው ምንድን ነው?

14. 
“እባብ” ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው ምንድን ነው?

15. 
“አንበሳ” ለሚለው ቃል እማሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?

16. 
“አንበሳ” ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው ምንድን ነው?

17. 
“አህያ” ለሚለው ቃል እማሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?

18. 
“አህያ” ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው ምንድን ነው?

19. 
“መስታወት” ለሚለው ቃል እማሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?

20. 
“መስታወት” ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው ምንድን ነው?

21. 
“ቀበሮ” ለሚለው ቃል እማሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?

22. 
“ቀበሮ” ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?

23. 
“ንብ” ለሚለው ቃል እማሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?

24. 
“ንብ” ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?

25. 
“አሜኬላ” ለሚለው ቃል እማሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?

26. 
“አሜኬላ” ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?

27. 
“ቆቅ” ለሚለው ቃል እማሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?

28. 
“ቆቅ” ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?

29. 
“ተኩላ” ለሚለው ቃል እማሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?

30. 
“ተኩላ” ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው ምንድን ነው?