Welcome to your ክፍል 6 ክወና ምዕራፍ 4

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ስለ ሰላም የምንዘምርበት፣ ታሪክ የምናውቅበትና ዓለም አቀፍ ቋንቋ የምናውቅበት የጥበብ ዘርፍ የቱ ነው?

2. 
በአለማዊውም ሆነ በመንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ ከሙዚቃ ጋር ከፍተኛ ቁርኝት ያለው የትኛው ነው?

3. 
በአሁኑ ጊዜ ላሉት ባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃዎች መሠረት የሆኑት የቅኝት አይነቶች የትኞቹ ናቸው?

4. 
ከማህበረሰቡ ልማዶች፣ እምነቶች፣ ክብረ በዓላትና ሥነ-ቃሎች ላይ ተመስርቶ የሚመደረክ ባህላዊ ትርኢት ምን ይባላል?

5. 
ትውፊታዊ ተውኔት ከሥርዓተ አምልኮታዊ ተውኔት የሚለየው በምን ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረጉ ነው?

6. 
ትውፊታዊ ተውኔት በዋነኝነት በማን የሚከወን ጥበብ ነው?

7. 
"ዳንስ" የሚለው ቃል በአብዛኛው የትኛውን የእንቅስቃሴ ስልት ለማመልከት ያገለግላል?

8. 
ማህበረሰቡ ሲጨንቀው ለጭንቀቱ ማስወገጃና ወኔ ማሰባሰቢያ የሚጠቀመው የትኛውን ጥበብ ነው?

9. 
ከአንደኛ ደረጃ ቀለማት ውስጥ የማይመደበው የቱ ነው?

10. 
በአደን የሚተዳደር ማህበረሰብ ስለ ጦር አያያዝ እና አውሬ አገዳደል የሚያሳይበት ክዋኔ ምን ይባላል?

11. 
የሀገራችን ሙዚቃ በዋነኝነት በምን ላይ የተመረኮዘ ነው?

12. 
ትውፊታዊ ተውኔት ለስራ ምንን ለመፍጠር ያገለግላል?

13. 
ዜማ በምን ሲታጀብ ለክዋኔው ተጨማሪ ውበት ይሰጣል?

14. 
በትውፊት (ልማዳዊ የውርስ ዘዴ) የሚተላለፈው የትኛው ነው?

15. 
ዜማዎች የሚከወኑበት ቦታ ከሚከተሉት ውስጥ የቱ ነው?

16. 
የሙዚቃ እውቀት ጠቀሜታ ያልሆነው የቱ ነው?

17. 
"አንቺሆዬ" ምንድን ነው?

18. 
ትውፊታዊ ተውኔት የማህበረሰቡን ምን ያሳያል?

19. 
ከበሮ ከምን አይነት ቁሳቁሶች ይመደባል?

20. 
ትውፊታዊ ተውኔት በማህበረሰቡ እውነተኛ ተግባራት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ ከምን ነፃ ነው?

21. 
በአደን ትውፊታዊ ተውኔት ውስጥ አንደኛ አውሬውን የወጋ ሰው ማን ይባላል?

22. 
የሙዚቃ ቅኝቶች ለየትኛው ሙዚቃ መሰረት ናቸው?

23. 
ትውፊታዊ ተውኔት ፈጣሪን ለማመስገን ያገለግላል?

24. 
ባህላዊ ውዝዋዜ የማንነታችን ምን እንደሆነ ይቆጠራል?

25. 
ሀገር በቀል ክዋኔ ለችግር ምን እንደሆነ ይገለጻል?

26. 
የብሄር ብሄረሰቦችን ባህል ትውፊት ጠብቆ የሚከወን ውዝዋዜ ምን ይባላል?

27. 
ሙዚቃ በተለያዩ ትውልዶች መካከል ያለውን እውቀት ምን ያደርጋል?

28. 
በህብረተሰቡ መገልገያ በሆኑት የባህል መሳሪዎች ታግዞ የሚቀርበው የቱ ነው?

29. 
የዜማ ፍሰትን ለመረዳት ምን ማድረግ ያስፈልጋል?

30. 
በአደን ትውፊታዊ ተውኔት ውስጥ የሚነገሩት ቃላዊ ገለፃዎች ምን ይባላሉ?