Welcome to your ክፍል 5 አማርኛ ምዕራፍ 10

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ጊዜ አንድ ድርጊት መቼ እንደተፈጸመ ወይም መቼ እንደሚፈጸም የሚገልጽ ምን ዓይነት ባህሪ ነው?

2. 
በምንባቡ መሰረት ጊዜ በስንት ሊከፈል ይችላል?

3. 
በአሁን ጊዜ የሚፈጸም ወይም በመፈፀም ላይ ያለ ድርጊትን የሚያመለክተው የትኛው ነው?

4. 
የአሁን ጊዜ ግስ የትኛውን ምዕላድ ሊያስቀድም ይችላል?

5. 
የአሁን ጊዜ ግስ የትኛውን ረዳት ግስ ሊያስከትል ይችላል?

6. 
"ልጁ ልብሱን እያጠበ ነው" በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ግሱ የትኛው ነው?

7. 
"እየ-" የሚለው ምዕላድ ስለ ድርጊቱ ምን ይጠቁማል?

8. 
ተረት ህጻናትን እያዝናና በምን አንፆ ለማሳደግ የሚፈጠር ነው?

9. 
በተረት ውስጥ "ገጸባህሪ" ማለት ምን ማለት ነው?

10. 
"መቼት" የሚለው የስነጽሁፍ አላባ ምንን ይገልጻል?

11. 
"ግጭት" በአንድ ታሪክ ውስጥ ምንን ያመለክታል?

12. 
በታሪኩ አማካኝነት የሚተላለፈው ፍሬ ነገር ምን ይባላል?

13. 
"ትልም" ማለት ምን ማለት ነው?

14. 
"ተክ ተክ አድርጌ ልውጣ" የሚለው አገላለጽ በተረቱ ውስጥ በማን ተነገረ?

15. 
የአባቶችንና የእናቶችን እንዲሁም የታላላቆችን ምን መቀበልና ማክበር ይገባል?

16. 
ከተረት ፈቃድ ውጪ መውጣት ምን እንደሚያስከትል ተረቱ ያስጠነቅቃል?

17. 
በምንሰራው ስራ ሁሉ ምን ማድረግ ይገባል?

18. 
ችግር በሚያጋጥመን ጊዜ ምን መሆን አለብን?

19. 
ተረት በልዩ ልዩ መንገድ የሚነገር የትኛው ዘርፍ ነው?

20. 
"ተማሪዋ ወደ ትምህርት ቤት እየሄደች ነው" በሚለው ውስጥ "እየ-" የሚያሳየው ምንድን ነው?

21. 
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የአሁን ጊዜ ግስ አይደለም?

22. 
"ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ" የሚለው አገላለጽ የትኛው የትምህርት ይዘት አካል ነው?

23. 
ተረት ህጻናትን ምን ያደርጋል?

24. 
አንድን ታሪክ በጊዜ እና በድርጊት ቅደምተከተል የሚያስቀምጥ የትኛው ነው?

25. 
"እየበላች ነው" በሚለው ግስ ውስጥ ረዳት ግሱ የትኛው ነው?

26. 
የስነቃል ዘርፎች ህፃናትን በምን ለመቅረጽ ያገለግላሉ?

27. 
"ቆቋ" ወደ ሰማይ ስትወረወር ምን ብላ አመለጠች?

28. 
ግስ የአንድን ድርጊት ምንነትና ___ ይገልጻል።

29. 
"የንጉሱ ልጆች" በሚለው ማዳመጥ ውስጥ የትኛው ዘርፍ ይካተታል?

30. 
"ብልሀተኛ" ለሚለው ቃል ተቀራራቢ ትርጉም የትኛው ነው?