Welcome to your ክፍል 4 ግብረ ገብ ምዕራፍ 6
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
"አንድነት በብዝሃነት" በዜጎች መካከል ምንን ያመጣል?
2.
ብዝሃነት ሀገራችንን ምን ያደርጋል?
3.
በአዛውንቱ አባት ተረት ውስጥ ዱላዎችን በቀላሉ የሰበረው የትኛው ልጅ ነው?
5.
ከአዛውንቱ አባት ተረት የምንማረው ቁምነገር ምንድን ነው?
6.
አንድነት በብዝሃነት ምንን ያሻሽላል?
7.
በባህል ብዝሃነት ውስጥ ምን አስፈላጊ ነው?
8.
የባህል ልዩነቶች ለምንድን ነው የሚጠቅሙት?
9.
በዜጎች መካከል ያለው ግንኙነት በምን ይሻሻላል?
10.
"ብዝሃነትን ማቻቻል" ማለት ምን ማለት ነው?
11.
ባህሎች የተዋሃደ እና ምን አይነት ማህበረሰብ ለመፍጠር ይረዳሉ?
12.
በአዛውንቱ አባት ተረት ውስጥ ስንት ልጆች ነበሩ?
13.
አዛውንቱ አባታቸው ልጆቻቸውን ምን ብለው መከሯቸው?
14.
አንድነት በብዝሃነት የሰዎችን ምን ይጨምራል?
15.
አለመግባባቶችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመፍታት የሚረዳው?
16.
የጓደኞቻችሁን የተለያዩ ማንነቶች ማክበር ምን ጥቅም አለው?
17.
"አንድነት በብዝሃነት" ሀገራችንን ምን ያደርጋል?
18.
በባህል ብዝሃነት ውስጥ የመቻቻል ጠቀሜታ የትኛው ነው?
19.
ብዝሃ-ባህልን ማስተናገድ ምንን ይጠይቃል?
20.
የትምህርት ቤት ብዝሃነት ለተማሪዎች ምንድን ነው?
21.
በዜጎች መካከል ብሔራዊ ውህደት እንዲኖር የሚረዳው?
22.
ሰዎች በስራ ቦታ ስነ-ምግባራቸው የሚጨምረው መቼ ነው?
23.
ጤናማ ግንኙነትን የሚያሻሽለው የትኛው ነው?
24.
ለሁሉም በእኩልነት ሰብዓዊ መብቶች እንዲጠበቁ የሚረዳው?
25.
በባህል ብዝሃነት ውስጥ የሚታየው መቻቻል ምንን ያመጣል?
26.
የባህል ብዝሃነት ለአገር ሰላም ምንድን ነው?
27.
በልዩነት ውስጥ አንድነት መኖሩ ለትምህርት እድገት?
28.
አንድነት በብዝሃነት የትብብር ስሜትን?
29.
በዜጎች መካከል የሚኖርን ግንኙነት የሚያሻሽለው የትኛው ነው?
30.
ብዝሃ-ባህልን ማስተናገድ ለማህበረሰብ ሰላም?