Welcome to your ክፍል 4 ሂሳብ ምዕራፍ 4

1. 

2. 
ክፍልፋይ ማለት ምን ማለት ነው?

3. 
በክፍልፋይ አጻጻፍ መስመሩ በላይ ያለው ቁጥር ምን ይባላል?

4. 
በክፍልፋይ አጻጻፍ መስመሩ በታች ያለው ቁጥር ምን ይባላል?

5. 
ታህታይ ምንን ይወክላል?

6. 
ከአንድ ሙሉ ነገር ውስጥ ግማሹ በክፍልፋይ ሲገለጽ የትኛው ነው?

7. 
አንድ ሙሉ ነገር ለአራት እኩል ቢከፈል አንዱ ክፍል ምን ይባላል?

8. 
ላኪው ከታህታዩ የሚያንስ ክፍልፋይ ምን ይባላል?

9. 
ላኪው ከታህታዩ የሚበልጥ ወይም እኩል የሆነ ክፍልፋይ ምን ይባላል?

10. 
ሙሉ ቁጥርና ትክክለኛ ክፍልፋይ ተቀላቅለው ሲጻፉ ምን ይባላሉ?

11. 
5/5 ከምን ጋር እኩል ነው?

12. 
ታህታያቸው እኩል የሆኑ ክፍልፋዮችን ለመደመር ምን ይደረጋል?

13. 
1/4 + 2/4 ድምሩ ስንት ነው?

14. 
5/7 - 2/7 ውጤቱ ስንት ይሆናል?

15. 
አስርዮሽ ቁጥር ማለት ምን ማለት ነው?

16. 
በ 0.5 ውስጥ 5 የትኛው የቤት ዋጋ ላይ ይገኛል?

17. 
1/10 በአስርዮሽ ቁጥር ሲጻፍ ምን ይሆናል?

18. 
0.75 በፊደል ሲነበብ እንዴት ይባላል?

19. 
2/10 + 3/10 በአስርዮሽ ሲገለጽ ውጤቱ ስንት ነው?

20. 
ከ 0.4 እና 0.6 የትኛው ይበልጣል?

21. 
1.0 - 0.3 ውጤቱ ስንት ነው?

22. 
4/100 በአስርዮሽ ሲጻፍ የትኛው ነው?

23. 
በአስርዮሽ ቁጥር ውስጥ ነጥቧ ምን ተብላ ትጠራለች?

24. 
1/2 ከየትኛው አስርዮሽ ቁጥር ጋር እኩል ነው?

25. 
0.8 ወደ ክፍልፋይ ሲቀየር የትኛው ነው?

26. 
3/4 በአስርዮሽ ቁጥር ሲገለጽ ስንት ነው?

27. 
0.2 + 0.2 ድምሩ ስንት ነው?

28. 
የ 2.5 ሙሉ ቁጥር ክፍል የትኛው ነው?

29. 
9/10 - 4/10 ውጤቱ በአስርዮሽ ሲጻፍ፡

30. 
1/5 ወደ አስርዮሽ ሲቀየር ስንት ይሆናል?

31. 
በአስርዮሽ ቁጥር 12.34 ውስጥ 4 የትኛው የቤት ዋጋ ላይ ይገኛል?