Welcome to your ክፍል 2 ሒሳብ ምዕራፍ 8
1.
ከሚከተሉት ውስጥ የጠለል ምስል የሆነው የቱ ነው?
3.
አራት እኩል ጎኖች ያሉት የጠለል ምስል ምን ይባላል?
4.
ሶስት ማዕዘን (ትሪያንግል) ስንት ኮርነሮች አሉት?
5.
ጎንና ኮርነር የሌለው የጠለል ምስል የቱ ነው?
6.
የዳይስ (Dice) ቅርፅ ያለው ጠጣር ምስል ምን ይባላል?
7.
የኳስ ቅርፅ ያለው ጠጣር ምስል ምን ይባላል?
8.
የቆርቆሮ ቅርፅ ያለው ጠጣር ምስል ምን ይባላል?
9.
የአይስክሬም ኮን ቅርፅ ያለው ጠጣር ምስል ምን ይባላል?
10.
ኪውቦይድ (Cuboid) ስንት ገጾች አሉት?
11.
ከሚከተሉት ውስጥ ጠጣር ምስል የሆነው የቱ ነው?
12.
ሁለት ምስሎች ተመሳሳይ ቅርፅና መጠን ካላቸው ምን ይባላሉ?
13.
ሲሊንደር ስንት የክብ ጠለል ገጾች አሉት?
14.
ኮን (Cone) ስንት ጫፍ (Apex) አለው?
15.
ስፌር (Sphere) ጠፍጣፋ ገጽ አለው?
16.
በካሬና በሬክታንግል መካከል ያለው ተመሳሳይነት ምንድነው?
17.
የምስሎችን መጠን ለማወዳደር የምንጠቀመው ቃል የቱ ነው?
18.
የጠለል ምስሎች ስንት ልኬቶች አሏቸው?
19.
ኪውብ (Cube) ሁሉም ገጾቹ ምን አይነት ቅርፅ አላቸው?
20.
በጠፍጣፋ ምስሎች ውስጥ በርዝመት ማወዳደር ይቻላል?
21.
የሬክታንግል ተቃራኒ ጎኖች ምን አይነት ናቸው?
22.
ሲሊንደር (Cylinder) ጫፍ (Apex) አለው?
23.
የአንድ ሬክታንግል ጎኖች ቁጥር ስንት ነው?
24.
የትሪያንግል ጎኖች ቁጥር ስንት ነው?
25.
የትኛው ምስል ነው "Apex" ያለው?
26.
ኪውቦይድ ገጾቹ ምን አይነት ቅርፅ አላቸው?
27.
ከሚከተሉት ውስጥ ጎን የሌለው የቱ ነው?
28.
አንድ ካሬ ስንት ኮርነሮች አሉት?
30.
የትኛው ምስል ነው የኳስ ቅርፅ ያለው?
31.
የጠለል ምስሎችን ለመመደብ የምንጠቀመው ምንድነው?