Welcome to your ክፍል 2 ሒሳብ ምዕራፍ 3
2.
ቁጥሮችን በሁለት ማባዛት ማለት ምን ማለት ነው?
5.
3 x 2 በመደመር ሲገለፅ የቱ ነው?
21.
ማንኛውንም ቁጥር በ 0 ስናባዛ ውጤቱ ስንት ነው?
22.
ማንኛውንም ቁጥር በአንድ(1) ስናባዛ ውጤቱ ስንት ነው?
25.
አንዲት ላም 4 እግሮች ካሏት 2 ላሞች ስንት እግሮች አሏቸው?
26.
በሳምንት 7 ቀናት ካሉ በ2 ሳምንታት ውስጥ ስንት ቀናት አሉ?