Welcome to your ክፍል 2 ሒሳብ ምዕራፍ 3

1. 
ማባዛት ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
ቁጥሮችን በሁለት ማባዛት ማለት ምን ማለት ነው?

3. 
4 x 2 ስንት ይሆናል?

4. 
10 x 2 ስንት ይሆናል?

5. 
3 x 2 በመደመር ሲገለፅ የቱ ነው?

6. 
5 x 2 ስንት ይሆናል?

7. 
2 x 10 ስንት ይሆናል?

8. 
1 x 5 ስንት ይሆናል?

9. 
0 x 8 ስንት ይሆናል?

10. 
6 x 3 ስንት ይሆናል?

11. 
4 x 4 ስንት ይሆናል?

12. 
5 x 5 ስንት ይሆናል?

13. 
2 x 6 ስንት ይሆናል?

14. 
7 x 2 ስንት ይሆናል?

15. 
8 x 2 ስንት ይሆናል?

16. 
9 x 2 ስንት ይሆናል?

17. 
10 x 10 ስንት ይሆናል?

18. 
4 x 10 ስንት ይሆናል?

19. 
7 x 10 ስንት ይሆናል?

20. 
9 x 10 ስንት ይሆናል?

21. 
ማንኛውንም ቁጥር በ 0 ስናባዛ ውጤቱ ስንት ነው?

22. 
ማንኛውንም ቁጥር በአንድ(1) ስናባዛ ውጤቱ ስንት ነው?

23. 
2 x 0 ስንት ይሆናል?

24. 
1 x 100 ስንት ይሆናል?

25. 
አንዲት ላም 4 እግሮች ካሏት 2 ላሞች ስንት እግሮች አሏቸው?

26. 
በሳምንት 7 ቀናት ካሉ በ2 ሳምንታት ውስጥ ስንት ቀናት አሉ?

27. 
11 x 2 ስንት ይሆናል?

28. 
15 x 2 ስንት ይሆናል?

29. 
20 x 2 ስንት ይሆናል?

30. 
3 x 3 ስንት ይሆናል?

31. 
12 x 2 ስንት ይሆናል?

32. 
5 x 1 ስንት ይሆናል?