G 1 Science REVIEW

Welcome to your G 1 Science REVIEW

1. 

2. 
በአካባቢያችን አንድ ነገር የሚገኝበት ቦታ ምን ይባላል?

3. 
አምስቱ የስሜት አካላት የትኞቹ ናቸው?

4. 
ለማየት የሚረዳን የስሜት አካል የቱ ነው?

5. 
ለመስማት የሚረዳን የስሜት አካል የቱ ነው?

6. 
ለማሽተት የሚረዳን የስሜት አካል የቱ ነው?

7. 
ለመቅመስ የሚረዳን የስሜት አካል የቱ ነው?

8. 
ለመዳሰስ የሚረዳን የስሜት አካል የቱ ነው?

9. 
የግል ንጽሕናን መጠበቅ ለምን ይጠቅማል?

10. 
ነገሮችን ለማየት ምን ያስፈልገናል?

11. 
ብርሃን ከሌለ ምን ይፈጠራል?

12. 
ከሚከተሉት ውስጥ ሕይወት ያለው ነገር የቱ ነው?

13. 
ሕይወት ያላቸው ነገሮች ለመኖር ምን ያስፈልጋቸዋል?

14. 
ቆሻሻን የት መጣል አለብን?

15. 
የቤተሰብ አባላት እነማን ናቸው?

16. 
ትምህርት ቤት ምን እንሰራለን?

17. 
አቅጣጫ ጠቋሚ ቃላት የትኞቹ ናቸው?

18. 
እፅዋት ምግብ የሚያዘጋጁት በምን እርዳታ ነው?

19. 
ቆዳ አብዛኛውን ውጫዊ የአካል ክፍላችንን ይሸፍናል?

20. 
የግል ንጽሕናን አለመጠበቅ ምን ያስከትላል?

21. 
የብርሃን ምንጭ የሆነው የቱ ነው?

22. 
መገኛን ለማወቅ የሚያገለግል በቀላሉ የሚሳል ሥዕል ምን ይባላል?

23. 
ፊትና ኋላ አቅጣጫዎች ናቸው?

24. 
የዱር እንስሳት የት ይኖራሉ?

25. 
ከሚከተሉት ውስጥ የቤት እንስሳ የሆነው የቱ ነው?

26. 
አየር ለሕይወት አስፈላጊ ነው?

27. 
መምህራንንና ወላጆችን ማክበር ይገባል?

28. 
እጅን በውሃና በሳሙና መታጠብ ከበሽታ ይከላከላል?

29. 
ትምህርት ቤት ውስጥ ፀጥታ መጠበቅ ያለበት የት ነው?

30. 
ንድፍ ካርታ ምን ለማወቅ ይጠቅማል?

31. 
በቡድን መስራት ስራን ያቀልላል?

Leave a Reply