Welcome to your G 1 amharic unit 9
1.
የምዕራፍ ዘጠኝ ዋና ርዕስ ምንድን ነው?
2.
ከሚከተሉት ውስጥ የዲጂታል ቁስ የሆነው የቱ ነው?
3.
በኪሳችን ይዘነው የምንቀሳቀሰው የዲጂታል መሣሪያ የቱ ነው?
4.
ኮምፒውተርን ለመጠቀም ምን ያስፈልገዋል?
5.
በኮምፒውተር ላይ ጽሑፎችን ለመጻፍ የምንጠቀመው የቱ ነው?
6.
ፎቶ ለማንሳት የምንጠቀመው ዲጂታል ቁስ የቱ ነው?
7.
ዲጂታል ቁሶች ስራን ----- ያደርጋሉ።
8.
ዲጂታል' የሚለው ቃል መነሻ ፊደል?
9.
በኮምፒውተር ስክሪን ላይ ነገሮችን ለማንቀሳቀስ የምንጠቀመው?
10.
ቴሌቪዥን ምን ለማድረግ ይጠቅማል?
11.
ሂሳብን በፍጥነት ለመስራት የሚረዳን ዲጂታል ቁስ?
13.
ዲጂታል ቁሶችን ከውሃ መጠበቅ ያስፈልጋል?
14.
ላፕቶፕ' (Laptop) ከየትኛው ይመደባል?
15.
ስክሪን' (Screen) ምንድን ነው?
16.
ዲጂታል ቁሶችን ለረጅም ሰዓት መጠቀም ምን ጉዳት አለው?
17.
ታብሌት' (Tablet) ለምን ይጠቅማል?
18.
ቴክኖሎጂ' ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም ያለው የቱ ነው?
20.
ፋይል' (File) ማለት በኮምፒውተር ውስጥ ምንድን ነው?
21.
ስልክ ላይ የምንጠቀማቸው ፕሮግራሞች ምን ይባላሉ?
22.
ዲጂታል ቁስ' የሚለው ቃል ስንት ቃላትን ይዟል?
23.
ሬዲዮ መረጃን በምን ያስተላልፋል?
24.
ዲጂታል ቁሶችን ስንጠቀም መቼ ነው?
25.
ኢ-ሜይል' (E-mail) ምንድን ነው?
26.
ስማርት' (Smart) የሚለው ቃል ምንን ይገልጻል?
28.
ዲጂታል ቁስ' የሚለው ቃል መጨረሻ ፊደል?
29.
ጨዋታ' (Game) በዲጂታል ቁሶች ላይ መጫወት ይቻላል?
30.
ዲጂታል ቁሶችን በጥንቃቄ መያዝ ----- ነው።
31.
ዲጂታል' እና 'ባህላዊ' ተቃራኒ ናቸው?