Welcome to your G 1 amharic unit 7
1.
የምዕራፍ ሰባት ዋና ርዕስ ምንድን ነው?
2.
ለታላላቅ ሰዎች ክብር መስጠት የየትኛው ሥነ-ምግባር አካል ነው?
3.
አንድ ሰው ባደረገችልን መልካም ነገር ምን ማለት አለብን?
4.
ከሚከተሉት ውስጥ የመልካም ሥነ-ምግባር መገለጫ የሆነው የቱ ነው?
5.
የሰዎችን ንብረት ያለፈቃድ መውሰድ ----- ነው።
7.
ትምህርት ቤት በሰዓቱ መገኘት -----ን ያሳያል።
8.
በመንገድ ላይ አቅመ ደካሞችን መርዳት ----- ነው።
10.
የክፍል ጓደኛን መርዳት ----- ነው።
11.
ትዕግስት' ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
12.
የሌሎችን ሰዎች ሃሳብ ማዳመጥ ----- ነው።
13.
በአካባቢ ላይ ቆሻሻ አለመጣል የየትኛው ሥነ-ምግባር አካል ነው?
14.
ሥነ-ምግባር' የሚለው ቃል መነሻ ፊደል?
15.
ቃልን መጠበቅ' ምን ዓይነት ባህሪ ነው?
16.
ትህትና' ያለው ልጅ ምን ያደርጋል?
17.
መምህራንን ማክበር ለምን ይጠቅማል?
19.
ሥርዓት' መያዝ በክፍል ውስጥ ምን ይጠቅማል?
20.
ክፋት' ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
21.
በቡድን ስራ ወቅት መሳተፍ ----- ነው።
23.
አድሎ' ማድረግ መልካም ሥነ-ምግባር ነው?
24.
ሰላም' ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
25.
ሌሎችን ማበረታታት ----- ነው።
26.
ኃላፊነት' መውሰድ ማለት ምን ማለት ነው?
27.
ኩራት' ለሚለው ቃል ተቃራኒው (መልካም በሆነ መንገድ)?
29.
መተጋገዝ' በቤተሰብ ውስጥ ምን ይፈጥራል?
30.
በትምህርት ቤት ደንብ መመራት ----- ነው።
31.
መልካም' የሚለው ቃል መነሻ ፊደል?