G 1 amharic unit 6

Welcome to your G 1 amharic unit 6

1. 
የምዕራፍ ስድስት ዋና ርዕስ ምንድን ነው?

2. 
ከሚከተሉት ውስጥ የኢትዮጵያ ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያ የሆነው የቱ ነው?

3. 
ማሲንቆ ስንት ክር አለው?

4. 
ከበሮ' በምን ይመታል?

5. 
ዋሽንት' ከምን ይሠራል?

6. 
ክራር' ስንት ክሮች አሉት?

7. 
ባህላዊ ሙዚቃ የሀገርን ----- ይገልጻል።

8. 
አዝማሪ' በመባል የሚታወቁት አርቲስቶች በብዛት ምን ይጫወታሉ?

9. 
እንዝራ' ምን ዓይነት መሣሪያ ነው?

10. 
ውዝዋዜ' ማለት ምን ማለት ነው?

11. 
ድምፅ የሚወጣው በንፋስ አማካኝነት የሆነው የቱ ነው?

12. 
እስክስታ' የትኛው የሰውነት ክፍላችን እንቅስቃሴ ነው?

13. 
ባህላዊ ሙዚቃዎችን መጠበቅ ለምን ይጠቅማል?

14. 
በገና' በብዛት ለምን ዓይነት ሙዚቃ ያገለግላል?

15. 
ጽናጽል' በምን ዓይነት ሙዚቃ ውስጥ ይካተታል?

16. 
መሰንቆ' የሚለው ቃል መነሻ ፊደል?

17. 
ዜማ' ማለት ምን ማለት ነው?

18. 
ከበሮ' ከምን ይሠራል?

19. 
ባህላዊ' ለሚለው ቃል ተቃራኒው?

20. 
ለቅሶ' ላይ የሚወረድ የዜማ ዓይነት?

21. 
ፋከራ' እና 'ሽለላ' መቼ ይቀርባሉ?

22. 
መልካም' ሙዚቃ ለሰው ልጅ ምን ይሰጣል?

23. 
ሆታ' መቼ ይደረጋል?

24. 
ዝማሬ' የሚለው ቃል መነሻ ፊደል?

25. 
ጥሩንባ' የንፋስ መሣሪያ ነው?

26. 
ድምፅ' በሙዚቃ ውስጥ አስፈላጊ ነው?

27. 
የኢትዮጵያ ህዝብ ብዙ ዓይነት ባህላዊ ውዝዋዜዎች አሉት?

28. 
መሰንቆ'ን የሚጫወት ሰው ምን ይባላል?

29. 
ሙዚቃ' የሚለው ቃል ስንት ድምጾች አሉት?

30. 
ባህል' የሚለው ቃል መነሻ ፊደል?

Leave a Reply