G 1 Science U 4

Welcome to your G 1 Science U 4

1. 
አብረው የሚኖሩ የቤተሰብ አባላት እነማን ናቸው?

2. 
በቤት ውስጥ ምግብ የሚያዘጋጅልን ማነው?

3. 
ልጆች በቤት ውስጥ ምን ማድረግ አለባቸው?

4. 
ለመኖር የግድ የሚያስፈልገን ነገር የቱ ነው?

5. 
ሰውነታችንን ለመሸፈን ምን ያስፈልገናል?

6. 
መጠለያ (ቤት) ለምን ይጠቅማል?

7. 
ከአካባቢያችን እፅዋት ምን እናገኛለን?

8. 
በትምህርት ቤት ምን እንሰራለን?

9. 
ከጓደኞቻችን ጋር እንዴት መጫወት አለብን?

10. 
የትምህርት ቤት ሕግ ለምን ይጠቅማል?

11. 
በትምህርት ቤት ሰዓት ማክበር ግዴታ ነው?

12. 
መምህራንን ማክበር ተገቢ ነው?

13. 
ከሚከተሉት ውስጥ በትምህርት ቤት የምናገኘው ነገር የቱ ነው?

14. 
በጋራ መስራት ስራን ያቀልላል?

15. 
ቤተሰብ ውስጥ ታላላቆችን ምን ማድረግ አለብን?

16. 
ትምህርት ቤት ውስጥ ቆሻሻ የት ይጣላል?

17. 
ትምህርት ቤት መሄድ ለማን ይጠቅማል?

18. 
እናትና አባት ለልጆቻቸው ምን ያደርጋሉ?

19. 
በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ መሮጥ አደጋ ሊያመጣ ይችላል?

20. 
ልጆች የቤት ስራቸውን መቼ መስራት አለባቸው?

21. 
ከሚከተሉት ውስጥ የቤተሰብ ፍላጎት የሆነው የቱ ነው?

22. 
ጓደኛን መርዳት ጥሩ ተግባር ነው?

23. 
በትምህርት ቤት ውስጥ ፀጥታ መጠበቅ ያለበት የት ነው?

24. 
ልብስ ከምን ሊሰራ ይችላል?

25. 
የትምህርት ቤት ደወል ሲደወል ምን ይደረጋል?

26. 
ምግብ ለሰውነት ምን ይሰጣል?

27. 
በትምህርት ቤት አጥር ላይ መውጣት ይፈቀዳል?

28. 
የክፍል ጓደኞቻችንን እቃ ያለፈቃድ መውሰድ ይቻላል?

29. 
ትምህርት ቤት መቅረት ትምህርት ላይ ምን ያመጣል?

30. 
መማር ለወደፊት ህይወት ይጠቅማል?

Leave a Reply