Welcome to your 6ኛ ክፍል ሒሳብ ዩኒት 2
1.
0.563% ወደ ክፍልፋይ ሲቀየር------
2.
3/5፣ 1/4፣ 0.7፣31/5 ከትንሹ በመጀመር በቅደምተከተል ሲቀመጥ።
3.
አንድ የመጀመሪያ ደረጃ ትምርት ቤት በ 2014 ዓ/ም በ ስድስተኛ ክፍል ውስጥ 23 ወንድ እና 27 ሴት ተማሪዎችይገኛሉ። የወንድ ተማሪዎች በመቶኛ ሲገለፅ።
4.
የ 72/48 በዝቅተኛ ሂሳባዊ ቃል ----ይሆናል።
5.
ታህቱ 24 የሆነ ለ3/6 ተመጣጣኝ ክፍልፋይ -------ነው።
6.
የ 4.23 በክፍልፋይ መልክ ሲቀመጥ።
7.
የ 4 3/5ወደ አስርዮሽ ቁጥር ሲቀየር።
8.
በ 32.456 ውስጥ የ5 የቤት ዋጋ ----ነው።
9.
ከሚከተሉት ክፍልፋዮች ውስጥ አንዱ ኢ-አክታሚ ነው።
10.
ከተሰጡት አንዱ መቶኛ ክፍልፋይ ነው።
12.
በ ሂሳብ ትምህርት ከቀረቡት ሃያ ጥያቄዎች ውስጥ ሃሊማ 19 ማርክ አገኘች፣ አዜብ 17 ማርክ አገኘች ፣ አዲሱ 15 ማርክ አገኘ። የአዜብ ማርክ በመቶኛ ሲገለፅ-----ይሆናል።
13.
17/3 ወደ ሁለት አስርዮሽ ቤት ሲጠጋጋ --------ይሆናል።
14.
ሃረገወይን እና ቃልኪዳን ተመሳሳይ መጠን የሚይዙ የመፅሃፍት መደርደሪያዎች አሏቸው። የሃረገወይን መደርደሪያ 7/9 ተሞልቷል። የቃልኪዳን መደርደሪያ ደግሞ 3/4 ተሞልቷል ። ብዙ መፅሃፍት የያዘው መደርደሪያ የማን ነው?
15.
የ 136/140 አቻ ክፍልፋይ ------ነው?
16.
180 በብቸኛ ትንትን ሲቀመጥ-------ነው፡፡