5ኛ ክፍል ግብረ ገብ ምዕራፍ 1

Welcome to your 5ኛ ክፍል ግብረ ገብ ምዕራፍ 1

5ኛ ክፍል ግብረ ገብ ምዕራፍ 1

ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ኃላፊነት ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
________________________ ማለት የግለሰብን ግንኙነት ከሚወስኑ ዋና ዋና ፅንሰ ሀሳቦች አንዱነው፡፡

3. 
መርዳት ከገንዘብ በተጨማሪ በ____________ ሊዎን ይችላል።

4. 
_____________ ማለት በአካባቢው፣በማኅበረሰቡ፣በሀገር ወይም በዓለምአቀፍ ደረጃ የነቃ ተሳትፎ የሚያደርግ ሰዉ ነዉ፡፡

5. 
ከሚከተሉት የትራፊክ ደንብ ያልሆነው የቱ ነው?

6. 
የትኛው የትራፊክ መብራት ሲበራ መንገድ እናቋርጣለን?

7. 
ከሚከተሉት የትራፊክ ደንብ የሆነው የቱ ነው?

8. 
ከሚከተሉት ተግባራት ትክክል የሆነው የቱ ነው?

9. 
ከሚከተሉት ተግባራት ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?

10. 
ከሚከተሉት ውስጥ የጎበዝ ጠንቃቃ ተማሪዎች ባህሪ ነው።

Leave a Reply