Welcome to your 5ተኛ ክፍል አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1
5ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡
1.
ከሚከተሉት ውስጥ የአንድን ቦታ መገኛ ለመለየት የሚያገለግለው የቱ ነው?
2.
ኤርትራ ከኢትዮጵያ በየትኛው አቅጣጫ ትገኛለች?
3.
ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን በየትኛው አቅጣጫ ትገኛለች?
4.
ኢትዮጵያ ከስንት ጎረቤት ሀገራት ጋር ትዋሰናለች?
5.
ከሚከተሉት ሀገራት መካከል ኢትዮጵያን የማያዋስነው የቱ ነው;
6.
የኢትዮጵያን አንጻራዊ መገኛ ለመግለፅም የሚያገለግለው ሀገር ማነው?
7.
ንድፍ ካርታ ለመስራት የሚያስች መመሪያዎች ያልሆነውን ምረጡ?
8.
በካርታ ላይ የአንድን ቦታ መገኛ ነጥብ በባለ ________________ አኀዝ ፍርግርግ የማጣቀሻ ሥርዓት ማመልከት ይቻላል::
9.
ከሚከተሉት መተግበሪያዎች ውስጥ መልክአ ምድራዊ አቀማመጥን ለመለካትና ለመመዝገብ የሚያገለግለው የቱ ነው?
10.
_____________ መገኛ በየብስ ወይም በውሃ ክፍል የሚገለፅ ነው፡፡