Welcome to your 4ኛ ክፍል አማርኛ ምዕራፍ 2
1.
ከሚከተሉት አንዱ መንገድ ላይ ማድረግ የሌለብን ድርጊት ነዉ
2.
ከሚከተሉት ስለ ትራፊክ መብራት ትክክል የሆነዉ የቱ ነዉ
3- 5 ላሉት ጥያቀዎች በተዘረዘሩት ዓረፍተ ነገሮች ውስጥ
በመግባት ሃሳቦችን ሊያሟሉ የሚችሉ አያያዥ ቃላትን ምረጡ፡፡
3.
አሁን አከባቢ ምግብ በልቻያለዉ ………………… እርቦኛል።
4.
ትናንት በደረሰዉ የመኪና አደጋ ሁሉም ተሳፋሪዎች ቆስለዋል፤____ሹፌሩ ምንም አልቆሰለም።
5.
አስተማሪያችን በጣም ገበዝ _____ እንወደዋለን ።
6-10 ላሉት ጥያቀዎች የሚከተሉትን ቃላት በባዶ ቦታዎች ውስጥ በማስገባት ዓረፍተነገሮቹን አሟሉ፡፡
| 1 ጤንነታችን | 2 መሄድ | 3 ቅድምያ |
| 4 መስራት | 5 አህጉር | |
6.
ኢትዮጵያ ምትገኘዉ በአፍሪካ ______ነዉ።
7.
ስፖርት መስራት ለ______ጥሩ ነዉ።
8.
ት/ቤት ሳናረፍድ በጊዜ ______አለብን።
9.
አስተማሪ የሰጠዉን የቤት ስራ በአግባቡ ______አለብን።
10.
አሽከርካሪዎች ለእግረኞች ______መስጠት ተገቢ ነዉ