Welcome to your 4ኛ ክፍል አማርኛ ምዕራፍ 1
4ኛ ክፍል አማርኛ ምዕራፍ 1
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ከቀረቡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ፡፡
1.
ከሚከተሉት አንዱ መጥፎ ድርጊት ነዉ።
2.
ከሚከተሉት አንዱ የእርግብ ፍካርያዉ ፍች ነዉ
3.
ከሚከተሉት ቃላቶች ዉስጥ የ''ጎበዝ '' ተቃራኒ ፍቺ የሆነዉን ምረጥ
4.
ከሚከተሉት ቃላቶች ዉስጥ የ''ጥሩ'' ተመሳሳይ ፍቺ የሆነዉን ምረጥ
5.
ከሚከተለዉ አረፍተ ነገር ዉስጥ መስተጻምር ለይተህ/ሽ አዉጣ/ጪ
6.
ከሚከተሉት አንዱ ያለተሟላ ዐ.ነገር ነዉ
7.
ከሚከተሉት አንዱ ዉስብስብ ዐ.ነገር ነዉ
8.
ከሚከተሉት አንዱ ተራ ዐ.ነገር ነዉ።
9.
ከሚከተለዉ ሁለት ዐ.ነገር ዉስጥ አያያዥ ቃለ የሆነዉን ምረጥ
ብሩክ ጎበዝ ተማሪ ነዉ፤ ይሁን እንጅ ተደባዳቢ ልጅ ነዉ።
10.
ማንበብ አድካሚ ነዉ፤ ቢሆንም በርትቼ ሁሌም አነባለዉ