Welcome to your 4ተኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1
4ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡
1.
_______ ማለት አንድ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ግለሰብ ወይም ነገር የሚጓዝበት የፍሰት መስመር ማለት ነው፡፡
2.
የአንድን ስፍራ መገኛ ለማመልከት የምንጠቀምባቸው መሰረታዊ አቅጣጫዎች ስንት ናቸው;
3.
ከሚከተሉት አማራጮች የአንድን ስፍራ መገኛ ለማመልከት የማንጠቀምበት የቱ ነው?
4.
የአንድን ነገር አንጻራዊ መገኛ ከአንድ ቋሚ አካባቢ አንፃር ተነስተን በስንት መሰረታዊ አቅጣዎች ማመልከት እንችላለን?
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡
5.
የአንድ አካባቢ ካርታን መሰረታዊ ጽንሰ ሃሳብ የሚያሳየው የትኛው ነው?
6.
ከሚከተሉት አማራጮች አንዱ የካርታ ላይ ርቀትና የመሬት ላይ ርቀት ንጽጽር ነው፡፡
7.
የካርታ አቅጣጫ ቀስት አብዛኛውን ጊዜ የሚያመለክተው ወደ የትኛው አቅጣጫ ነው?
8.
ካርታ በዋናነት የቦታዎችን ምን ለማወቅ ይጠቅማል?
9.
የቦታዎችን መገኛ ፣ አካባቢን፣ የትራፊክ እንቅስቃሴንና የመንገዱን ሁኔታ በተመለከተ መረጃን የሚሰጥ ዲጂታልቴክኖሎጂ ነው፡፡
10.
ከሚከተሉት አንዱ የመሬትን ገጽታ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የሚያሳይ በዝርግ ወረቀት ላይ የሚሳል ስዕላዊ መግለጫ ነው፡፡