እንኳን በደህና መጡ 3ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1
3ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡
1.
ከሚከተሉት ምርጫዎች ውስጥ መሬትን ምሥራቃዊ ንፍቀ ክበብና ምዕራባዊ ንፍቀ ክበብ በማለት የሚከፍለው የትኛው ነው?
2.
እናንተ በምትኖሩበት ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ቁልፍ ቦታ የቱ ነው?
3.
የመሬት ሰሜን እና ደቡብ ንፍቀ ክበብ መነሻ ቦታ_________ይባላል።
4.
ተመሳሳይ ኬክሮስ ያላቸውን ቦታዎች የሚያገናኝ የሀሳብ መስመር _________ በመባል ይታወቃል።
5.
ከሚከተሉት አማራጮች ውስጥ የጎግል ካርታ መፈለጊያ መተግበሪያ ጥቅም ያልሆነው የቱ ነው?
ከጥያቄ ቁጥር 6-9 ከታች የተቀመጠውን ሥዕል በመመልከት ትክክለኛውን መርስ ምረጡ።

6.
በስዕሉ ላይ የተመለከተው ፊደል ሀ ምን ያመለክታል?
7.
በስዕሉ ላይ የተመለከተው ፊደል ለ ምን ያመለክታል?
8.
በስዕሉ ላይ የተመለከተው ፊደል ሐ ምን ያመለክታል?
9.
በስዕሉ ላይ የተመለከተው ፊደል መ ምን ያመለክታል?
10.
____________ ማለት ከምድር ወገብ ሰሜንና ደቡብ በተጓዳኝ መስመሮች መካከል ያለውን ርቀት የሚለካ እና ርቀቱም በዲግሪ የሚገለፅ ልኬት ነው፡፡