3ኛ ክፍል ሒሳብ ምዕራፍ 1

Welcome to your 3ኛ ክፍል ሒሳብ ምዕራፍ 1

3ኛ ክፍል ሒሳብ ምዕራፍ 1

ለሚከተሉት ጥያቄዎች ከቀረቡት አማራጮች መሀከል ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ቁጥር 2323 10 ቤት ሲጠጋጋ ስንት ይሆናል?

2. 
ቁጥር 3535 10 ቤት ሲጠጋጋ ስንት ይሆናል?

3. 
ቁጥር 4323 100 ቤት ሲጠጋጋ ስንት ይሆናል?

4. 
ቁጥር 4353 100 ቤት ሲጠጋጋ ስንት ይሆናል?

ከታች ከጥያቄ ቁጥር 5 እስከ 9 ያሉትን ቁጥሮች በማወዳደር የ ">" ወይም የ"<" ወይም የ"=" ምልክት ምረጡ።

5. 
2526 _______ 5368

6. 
2656 _______ 1433

7. 
988 _______ 2198

8. 
1111 _______ 222

9. 
ከሚከተሉት ቁጥሮች ከትንሽ ወደ ትልቅ የተፃፈው የቱ ነው?

10. 
ከሚከተሉት ቁጥሮች ከትልቅ ወደ ትንሽ የተፃፈው የቱ ነው?

Leave a Reply