Welcome to your 2ኛ ክፍል ሒሳብ ምዕራፍ 1
2ኛ ክፍል ሒሳብ ምዕራፍ 1
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ምርጫ ምረጡ።
ከታች ከጥያቄ ቁጥር 1 እስከ 4 ያሉትን ቁጥሮች በማወዳደር የ ">" ወይም የ"<" ወይም የ"=" ምልክት ምረጡ።
5.
ከሚከተሉት ቁጥሮች መሀከል ባለ ሁለት አሃዝ የሆነው የቱ ነው?
6.
ከሚከተሉት ቁጥሮች መሀከል ባለ አንድ አሃዝ የሆነው የቱ ነው?
7.
ከሚከተሉት ቁጥሮች መሀከል ባለ ሶስት አሃዝ የሆነው የቱ ነው?
8.
ከሚከተሉት የባለ ሁለት አሃዝ ቁጥሮች ከትንሽ ወደ ትልቅ የተፃፈው የቱ ነው?
9.
ከሚከተሉት የባለ ሁለት አሃዝ ቁጥሮች ከትልቅ ወደ ትንሽ የተፃፈው የቱ ነው?
10.
ቁጥር 300 በአሃዝ ሲፃፍ የቱ ነው?
11.
ሁለት ተማሪዎች አራት አራት ብርቱካን ገዙ። ሁለቱ ተማሪዎች በአጠቃላይ ስንት ብርቱካን ገዙ ?
12.
19 ፣27 ፣8፣ 15 ፣21 በቅደም ተከተል ስናስቀምጠው ______ ይሆናል ።
13.
ከሚከተሉት ዉስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነዉ ?
14.
ከበደ፣አበበ፣አልማዝ 5 ዳቦዎችን ገዙ ።ከዛ ውስጥ አልማዝ 2ቱን በላች።የሚቀረው ዳቦ ብዛት ስንት ነው?
16.
ከሚከተሉት ወስጥ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው ?
17.
ሁለት ግማሾቹ እኩል የሚሆኑት ________ ጋር ነው።
18.
ከሚከተሉት ቁጥሮች ውስጥ የ5 ብዜት የሆነው የቱ ነው ?
19.
ከሚከተሉት መለኪያዎች ዉስጥ የመጠነ ቁስ መለኪያ የሆነው የቱ ነዉ ?