Welcome to your 2ተኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1
2ተኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡
1.
ከሚከተሉትን አቅጣጫ አመላካች ስያሜዎችን የአንድን ቦታ መገኛ ለመግለፅ የማያገለግለው የቱ ነው?
2.
------- አንድ ነገር የሚገኝበት ትክክለኛ ስፍራ ወይም ቦታ ነው፡፡
3.
----- የምንኖርበትን አካባቢ መገኛ ከሌሎች ቦታዎች አንጻር ለማሳየት ይጠቅማል፡፡
5.
ከሚከተሉት አማራጮች መሀከል መሰረታዊ አቅጣጫ ያልሆነው የቱ ነው?
ከጥያቄ ቁጥር 7 እስከ 10 ያለውን ከታች በተቀመጠው ስዕል መሰረት መልሱ፣

7.
ከላይ በስዕሉ እንደተመለከተው ጠዋት ተነስታችሁ ፊታችሁን ወደ ፀሐይ መውጫ አዙራችሁ በትቆሙና እጆቻችሁን ወደ ጎንና ጎን ብትዘረጉ ግራ እጃችሁ_________________ያመለክታል::
8.
ከላይ በስዕሉ እንደተመለከተው ጠዋት ተነስታችሁ ፊታችሁን ወደ ፀሐይ መውጫ አዙራችሁ በትቆሙና እጆቻችሁን ወደ ጎንና ጎን ብትዘረጉ ቀኝ እጃችሁ_________________ያመለክታል::
9.
ከላይ በስዕሉ እንደተመለከተው ጠዋት ተነስታችሁ ፊታችሁን ወደ ፀሐይ መውጫ አዙራችሁ በትቆሙና እጆቻችሁን ወደ ጎንና ጎን ብትዘረጉ ፊታችሁ _________________ያመለክታል::
10.
ከላይ በስዕሉ እንደተመለከተው ጠዋት ተነስታችሁ ፊታችሁን ወደ ፀሐይ መውጫ አዙራችሁ በትቆሙና እጆቻችሁን ወደ ጎንና ጎን ብትዘረጉ ጀርባችሁ_________________ያመለክታል::