1ኛ ክፍል የክወናና የዕይታ ጥበባት ትምህርት ምዕራፍ 1

Welcome to your 1ኛ ክፍል የክወናና የዕይታ ጥበባት ትምህርት ምዕራፍ 1

1ኛ ክፍል የክወናና የዕይታ ጥበባት ትምህርት ምዕራፍ 1

ለሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ ምረጡ

1. 
___________ ማለት በቴሌቪዥን ወይም በ እስክሪን የሚታዩ የተንቀሳቃሽ ምስሎች ስብስብ ማለት ነው፡፡

2. 
_________ ማለት ሰዎች ከሰው ጋር ወይም ለብቻቸው ሆነው የሚሰሩት ስራ ወይም የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ማለት ነው::

3. 
የሆነ ምክር ወይም የሆነ ትምህርት በድራማ ወይም በጽሁፍ ወይም በሙዚቃ ሲተላለፍ _____________ ይባላል፡፡

4. 
_________ ማለት በፎቶ ወይም በስዕል ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

5. 
በምትገለገሉበት የትምህርት ቤት መጸዳጃ ከታች የምትመለከቱት ምስል የትኛውን ፆታ ያመለክታል ?

6. 
በምትገለገሉበት የትምህርት ቤት መጸዳጃ ከታች የምትመለከቱት ምስል የትኛውን ፆታ ያመለክታል ?

7. 
_____________ ሙዚቃዊ ምት ተከትሎ የሚደረግ የሰውነት እንቅስቃሴ ነው፡፡

8. 
በየእለቱ የምናየው ድርጊት የቱ ነው?

9. 
ፊልም የሚታየው በምንድነው?

10. 
ፎቶ በምን ሊታይ ይችላል?

Leave a Reply