Welcome to your 1ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ
1.
አንድ ቦታ ወይንም አንድ ነገር በአካባቢው ካሉት ነገሮች አንጻር የሚገኝበትን ሥፍራ የምንገልጽበት መንገድ__________ ይባላል።
2.
በትምህርት ቤታችሁ የጥቁር ሰሌዳው መገኛ የት ነው?
4.
ከአረንጓዴው መብራት አጠገብ የቱ መብራት ይገኛል?
5.
ቢጫው መብራት ከአረንጓዴው መብራት በየት አቅጣጫ ይገኛል?
6.
ቢጫው መብራት ከቀዩ መብራት በየት አቅጣጫ ይገኛል?
7.
ከቀዩ መብራት አጠገብ በስተግራ የቱ መብራት ይገኛል?
8.
በአካባቢያችን አንድ ነገር የሚገኝበት ቦታ ምን ይባላል?