1ኛ ክፍል ሒሳብ ምዕራፍ 1

Welcome to your 1ኛ ክፍል ሒሳብ ምዕራፍ 1

1ኛ ክፍል ሒሳብ ምዕራፍ 1

ከጥያቄ ቁጥር 1 እስከ 2 ያሉትን ቁጥሩን በማየት በአሐዝ ጻፉ።

1. 
ቁጥር 5 በፊደል ሲጻፍ፣

2. 
ቁጥር 7 በፊደል ሲጻፍ፣

ከታች ከጥያቄ ቁጥር 3-6 በቅደም ተከተላቸው ከተደረደሩት ቁጥሮች የጎደለውን ቁጥር ከቀረቡት አማራጮች ውስጥ ምረጡ።

3. 
1, 2, ______, 4, 5

4. 
1, ______, 3, 4, 5

5. 
1, 2, 3, 4, ______

6. 
1, 2, 3, ______, 5

ከጥያቄ ቁጥር 7 እስከ 10 ከታች የተቀመጠውን ምስል በማየት መልሱ።

7. 
ከታች በተቀመጠው ምስል ስንት እንቁላሎች ይገኛሉ?

8. 
ከላይ በተቀመጠው ምስል ስንት ኳስዎች ይገኛሉ?

9. 
ከላይ በተቀመጠው ምስል ስንት ማንኪያዎች ይገኛሉ?

10. 
ከላይ በተቀመጠው ምስል ስንት መኪናዎች ይገኛሉ?

Leave a Reply