1ኛ ክፍል ሒሳብ ምዕራፍ ሁለት

Welcome to your 1ኛ ክፍል ሒሳብ ምዕራፍ ሁለት

1ኛ ክፍል ሒሳብ ምዕራፍ ሁለት

ትዕዛዝ አንድ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ካነበብክ/ሽ በኋላ ትክክለኛውን መልስ የያዘውን  በመምረጥ በተገቢው ቦታ አስቀምጥ/ጪ  /5%/

1. 
አራት እና ሶስት ሲደባለቁ ሰባት ይሆናሉ፡፡

2. 
ሦስት እና ሁለት ሲደባለቁ ስምንት ይሆናሉ፡፡

3. 
የ“17” ተከታይ 18 ነው፡፡

4. 
የ“14” ቀዳማይ 13 ነው፡፡

5. 
1 የ“0” ተከታይ ነው፡፡

ትዕዛዝ ሁለት ፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች ካነበብክ/ሽ በኋላ ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ሆኔ በመምረጥ በተገቢው ቦታ አስቀምጥ/ጪ /5/

6. 
የ 4 እጥፍ ነው፡፡

7. 
የክረምት ወቅት ተማሪ አለሙ ሁለት አቅመ ደካማ እና አራት የታመሙ ሰዎችን ይረዳል፡፡ አለሙ አጠቃላይ ሰዎችን ይረዳል፡፡

8. 
6 የ እጥፍ ነው፡፡

9. 
9+11= ______ ነው፡፡

Leave a Reply