Welcome to your የክወናና የዕይታ ጥበባት ትምህርት ምዕራፍ 1
የክወናና የዕይታ ጥበባት ትምህርት
ምዕራፍ አንድ
ለሚከተሉትን ጥያቄወች ትክክለኛ መልስ ምረጡ
1.
__________________ ስኬል በ 2 - 3 እንደዚሁም 5 - 6 የድምፅ ርቀቶች መካከል የግማሽ ድምፅ½ በተቀሩት (1) የሙሉ ድምፅ እርቀት ሲገኝ በመውጣትና በመውረድ እንጫወታለን።
2.
___________________ ስኬል በ 2 - 3 ፣ 5 - 6 እንደዚሁም 7 - 8 የድምፅ ርቀቶች መካከል የግማሽ ድምፅ½ በተቀሩት (1)የሙሉ ድምፅ እርቀት ሲገኝ በመውጣትና በመውረድ እንጫወታለን።
3.
.___________________ ስኬል በ 2 - 3 እንደዚሁም 7 - 8 የድምፅ ርቀቶች መካከል የግማሽ ድምፅ½ በተቀሩት (1) የሙሉ ድምፅ እርቀት በመውጣት ሲገኝ በመውረድ እንጫወታለን።
4.
.____________ ማለት በድርሰት ውስጥ የተወከሉ ገጸ-ባህርያትን በደንብ በማወቅ እና በመረዳት እነሱን ተክቶ ስሜታቸውን መግለጽ፤ድርጊታቸውን መከወን፤ እንዲሁም ሃሳባቸውን በመናገር በተለያዩ መንገዶች የማቅረብ ጥበብ ነው፡፡
5.
______________________ የተለያዩ የአካላዊ እንቅስቃሴ የቦታ አጠቃቀም የሚይዝ እንደየዘመኑና የስልተ ምት አይነቱ የሚለዋወጥ በየጊዜው የሚፈጠርየውዝዋዜ አይነት ነው፡፡
6.
ተውኔቱን ለማራመድ በጸሐፊ ተውኔቱ የተፈጠሩ የድርሰት ዓለም ፍጡራን ምን ይባላሉ?
7.
የሰው ልጆችን የእለት ተእለት ገጠመኝ አስመስሎ እየቀዳ በጊዜ እና በቦታ ተወስኖ የሚከወን ታሪክ ምን ይባላል?
8.
ከሚከተሉት ውስጥ የተውኔት ዘውግ የሆነው የቱ ነው?
9.
ከተውኔት አይነቶች መሀከል እያዝናና የሚያስተምር የተውኔት ዘውግ ______________ ይባላል?
10.
ከገጸባህሪ አሳሳልም ሆነ ከታሪክ አወቃቀሩ ተስፋቢስነትን፣ተስፋ አስቆራጭነትን፣ውል የለሽነትን የሚያሳይ የተውኔት አይነት የቱ ነው?