ክፍል 9 አማርኛ ምዕራፍ 8

Welcome to your ክፍል 9 አማርኛ ምዕራፍ 8

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ተውኔት በውስጡ ምን ምን ይይዛል?

2. 
"እነሱስ ከኔ ምን ይፈልጋሉ ብለሽ ነው?" የሚለው ንግግር በምን ዓይነት ጽሑፍ ይገኛል?

3. 
በተውኔት ውስጥ ገጸ ባህርያት ምን ያደርጋሉ?

4. 
በተውኔት ጽሑፍ ውስጥ ከገጸ ባህሪው ስም ቀጥሎ ምን ይቀመጣል?

5. 
"አጭበርብረው አልያም በዓይናቸው ጥራት ተጠቅመው ከሚያልፉ" የሚለው ሀሳብ ምንን ያመለክታል?

6. 
በገበየሁና በወንዳፍራሽ መካከል በተደረገው ውይይት ገበየሁ ምን ሆነ?

7. 
"እንዴት ያለው ሞላጫ ነው ባካችሁ?" በማለት የተገረመው ገጸ ባህሪ ማን ነው?

8. 
ወንዳፍራሽ የገበየሁን ልብስ ምን አደረገው?

9. 
"እጅ ከፍንጅ" ማለት ምን ማለት ነው?

10. 
"ሌባ ተይዞ ዱላ አይጠየቅም" የሚለው አነጋገር ምንን ይገልጻል?

11. 
በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው ገጸ ባህሪ ማን ነው?

12. 
ተውኔት ከመድረክ በተጨማሪ የት ሊቀርብ ይችላል?

13. 
"ሙልጭ ተደርጌ ተዘርፌያለኋ!" ያለው ገጸ ባህሪ ማን ነው?

14. 
ወንዳፍራሽ በገበየሁ አልጋ ላይ ምን አደረገ?

15. 
"መቶ አለቃ" ተብሎ የተጠራው ማን ነው?

16. 
"ወንዳፍራሽ" ወይም "ስም አይጠሬ" ተብሎ የሚጠራው ማን ነው?

17. 
ገበየሁ ሌባውን ለመምታት የተጠቀመው መሣሪያ ምንድን ነው?

18. 
"ዱላ በቃ!" በማለት ጣልቃ የገባው ማን ነው?

19. 
ገበየሁ ለምን ተገረመ?

20. 
በተውኔቱ መሠረት "የህብር ሽርከኛ" የተባለው ማንን ነው?

21. 
"አይበሉብሽ" እና "ቢበሉብሽ" የሚሉት ቃላት በማን ተነገሩ?

22. 
በተውኔት ጽሑፍ ውስጥ ድርጊትን የሚገልጹ ቃላት በምን ውስጥ ይቀመጣሉ?

23. 
"ፂምህ ብቻ ነው እንግዳ የሆነብኝ" ያለው ገጸ ባህሪ ማን ነው?

24. 
"ወንድይፍ..." የሚለው ስም በማን ተጠቆመ?

25. 
ወንዳፍራሽ የተሰረቀ ዕቃ በመግዛትና በመሸጥ ምን አደረገ?

26. 
ገበየሁ ሌባውን ወደ የት ላከው?

27. 
ገበየሁ ለፖሊሱ የሰጠው ትዕዛዝ ምንድን ነው?

28. 
"በተጠንቀቅ ቆሞ ሰላምታ" የሰጠው ማን ነው?

29. 
ሌባው የተያዘው ምን ለብሶ ሳለ ነው?

30. 
"ያ መናጢ ተማሪ!" ያለው ገጸ ባህሪ ማን ነው?

Leave a Reply