Welcome to your ክፍል 9 አማርኛ ምዕራፍ 7
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
በቃል ላይ ተለጥፈው ወይም ተቀጥለው የሚገኙ ጥገኛ ምዕላዶች ምን ይባላሉ?
2.
ከሚቀጠልበት ቃል መነሻ (መጀመሪያ) ላይ ታክሎ የሚገኝ ቅጥያ የትኛው ነው?
3.
"ከቤታችሁ" በሚለው ቃል ውስጥ "-ኣችሁ" የሚለው ቅጥያ በምን ይመደባል?
4.
በሚቀጠልበት ቃል መካከል (ውስጥ) ላይ የሚገኝ ቅጥያ ምን ይባላል?
5.
"ሰፋፊ" በሚለው ቃል ውስጥ "-ፋ-" የሚለው ቅጥያ የትኛው ነው?
6.
ከሚቀጠልበት ቃል መድረሻ (መጨረሻ) ላይ ተቀጥሎ የሚገኝ ቅጥያ የትኛው ነው?
7.
"ከታች" በሚለው ቃል ውስጥ "ከ-" የሚለው ምዕላድ ምን ተብሎ ይጠራል?
8.
"ቤታቸው" በሚለው ቃል ውስጥ "-ኣቸው" የሚለው ቅጥያ በምን ይመደባል?
9.
ቅጥያዎች ከሚቀጠሉበት ቦታ አኳያ ስንት ዓይነት ስያሜዎች አሏቸው?
10.
"ከቤታችሁ" በሚለው ቃል ውስጥ "ከ-" የሚለው ቅጥያ ምን ይባላል?
11.
በልቦለድ ትረካ ውስጥ ፊት የሚፈጸም ድርጊትን የሚያመለክተው የትኛው ነው?
12.
"ከ-" እና "-ኣችሁ" የሚሉት ጥገኛ ምዕላዶች በምን ይመደባሉ?
13.
"ቤታቸው" በሚለው ቃል ውስጥ ዋናው ቃል (ዐምዱ) የትኛው ነው?
14.
"ሰፋፊ" በሚለው ቃል ውስጥ ዋናው ቃል (ዐምዱ) የትኛው ነው?
15.
"ከታች" በሚለው ቃል ውስጥ ዐምዱ የትኛው ነው?
16.
የልቦለድ ትረካ ድርጊት በምን ይገለጻል?
18.
ከሚከተሉት ውስጥ ቅድመ ዐምድ ቅጥያ የያዘው የቱ ነው?
19.
ከሚከተሉት ውስጥ ድህረ ዐምድ ቅጥያ የያዘው የቱ ነው?
20.
"ልጆች" በሚለው ቃል ውስጥ "-ኦች" ምንድን ነው?
21.
ከሚከተሉት ውስጥ ውስጠ ዐምድ ቅጥያ የያዘው የቱ ነው?
22.
"በደጃችሁ" በሚለው ቃል ውስጥ "በ-" የትኛው ቅጥያ ነው?
23.
"ሰባብሮ" በሚለው ቃል ውስጥ ውስጠ ዐምድ ቅጥያው የቱ ነው?
24.
"ከቤታችሁ" በሚለው ቃል ውስጥ ዐምዱ የትኛው ነው?
25.
ቅጥያዎችን ከሚቀጠሉበት ቦታ አኳያ መለየት ለምን ይጠቅማል?
26.
"ልጆቻቸው" በሚለው ቃል ውስጥ ስንት ቅጥያዎች አሉ?
27.
"ከደጃችን" በሚለው ቃል ውስጥ ቅድመ ዐምድ ቅጥያው የቱ ነው?
28.
"ጥገኛ ምዕላድ" የሚለው ቃል ሌላ ስያሜው ምንድን ነው?
29.
"በመጽሐፋቸው" በሚለው ቃል ውስጥ ድህረ ዐምድ ቅጥያው የቱ ነው?
30.
"ደራሲው ምናቡን ተጠቅሞ ይጽፋል" በሚለው ውስጥ "ምናብ" ምን ይባላል?