ክፍል 9 አማርኛ ምዕራፍ 3

Welcome to your ክፍል 9 አማርኛ ምዕራፍ 3

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
በጽሑፍ ውስጥ የሰፈረው መልዕክት ያለምንም መድበስበስ እንዲረዳ የሚያደርጉት ምንድን ናቸው?

2. 
“አንድ ነጥብ” (.) በአማርኛ ጽሑፍ ውስጥ ለምን ያገለግላል?

3. 
“ሁለት ነጥብ” (፡) ለምን ያገለግላል?

4. 
“አራት ነጥብ” (፡፡) አገልግሎቱ ምንድን ነው?

5. 
“ሦስት ነጥብ” (…) አገልግሎቱ ምንድን ነው?

6. 
“ነጠላ ሰረዝ” (፣) ለምን ያገለግላል?

7. 
“ድርብ ሰረዝ” (፤) አገልግሎቱ የቱ ነው?

8. 
“ትዕምርተ-ጥቅስ” (“ ”) ለምን ያገለግላል?

9. 
“ትዕምርተ-አንክሮ” (!) መቼ ጥቅም ላይ ይውላል?

10. 
“ትዕምርተ-ጥያቄ” (?) መቼ ይገባል?

11. 
“ቅንፍ” ( ) አገልግሎቱ ምንድን ነው?

12. 
“ሁለት ነጥብ ከሰረዝ” (፡-) ለምን ያገለግላል?

13. 
“ሙሉ ሰረዝ” (–) ለምን ያገለግላል?

14. 
ማዕድናት ለምን አገልግሎት ይውላሉ?

15. 
“ነጠላ ትዕምርተ-ጥቅስ” (‹ ›) መቼ ጥቅም ላይ ይውላል?

16. 
የሥርዓተ ነጥቦች ዋነኛ ሚና ምንድን ነው?

17. 
“ጎሽ! ደግ አደረጉ!” በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ የገባው ሥርዓተ ነጥብ የቱ ነው?

18. 
“ምን እያደረጋችሁ ነው?” በሚለው መጨረሻ የሚገባው ሥርዓተ ነጥብ የቱ ነው?

19. 
“የመጀመሪያው ክፍለ ጊዜ ጠዋት በ2፡30 ይጀምራል” በሚለው ውስጥ (፡) ለምን ገባ?

20. 
“ሰርገኛ መጣ ... ዘጠኝ” በሚለው ውስጥ ሦስት ነጥብ ምንን ያሳያል?

21. 
“የበኩር ልጄ (የመጀመሪያ ልጄ)” በሚለው ውስጥ ቅንፍ ለምን ገባ?

22. 
“ደብተራቸውን፣ መጽሐፋቸውን እና ማስመሪያቸውን” በሚለው ውስጥ (፣) አገልግሎቱ ምንድን ነው?

23. 
“ትምህርቷን በሚገባ ታጠናለች፤ የዕረፍት ጊዜዋን ባግባቡ ትጠቀማለች፤” በሚለው ውስጥ (፤) ለምን ገባ?

24. 
“ጥሩ ውጤት ለማምጣት ‘ተግታችሁ አጥኑ’ የሚለውን ምክር” በሚለው ውስጥ ነጠላ ትዕምርተ ጥቅስ ለምን ገባ?

25. 
በአማርኛ ጽሑፍ ውስጥ “አራት ነጥብ” (፡፡) ከየትኛው በኋላ ይገባል?

26. 
“ነጋዴው በስድስት ወራት ውስጥ 1.25 ሚሊዮን ብር አተረፈ” በሚለው ውስጥ (.) ጥቅሙ ምንድን ነው?

27. 
በአንድ አፍታ የንባብ ዕይታ መልዕክቱ እንዲገባ የሚያደርገው ምንድን ነው?

28. 
“ማዕድን” የሚለው ቃል በምንባቡ መሠረት ምንን ያመለክታል?

29. 
በአማርኛ ጽሑፍ ውስጥ ከአንድ በላይ አገልግሎት ሊኖረው የሚችለው ምንድን ነው?

30. 
“የቃላት፣ የሐረጋት እና የዐረፍተ ነገሮች አሰላለፍ” የሚስተካከለው በምን አማካኝነት ነው?

Leave a Reply