Welcome to your ክፍል 9 አማርኛ ምዕራፍ 2
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
2.
ግብር የሚሰበሰበው ለማን ጥቅም ነው?
3.
በአፄ ምኒልክ ዘመን አርሶ አደሩ ከአመረተው ምርት ግብር የሚከፍለው ምን ያህሉን ነው?
5.
ከቀጥተኛ የግብር ዓይነቶች ውስጥ የማይካተተው የትኛው ነው?
6.
አንድ ድርጊት ባለፈ ጊዜ ተፈጽሞ ያለቀ መሆኑን ብቻ የሚያመለክተው የትኛው ነው?
7.
“መጽሐፉን ወስዷል” የሚለው አረፍተ ነገር በምን ዓይነት ጊዜ ቀረበ?
8.
የሩቅ ሃላፊ ጊዜን ለማመልከት ከቦዝ የግስ ቅርጽ ቀጥሎ የሚገባው ረዳት ግስ የቱ ነው?
9.
አንድ ድርጊት ገና ያልተፈጸመ እና ወደፊት የሚፈጸም መሆኑን የሚያመለክተው የቱ ነው?
10.
“መጽሐፉን ይወስዳል” የሚለው አረፍተ ነገር የትኛውን ጊዜ ያመለክታል?
11.
የቁርጥ ታክስ ስርዓት ጥቅሙ ምንድን ነው?
13.
“ድርሰቷን ጽፋ ጨረሰች” በሚለው ውስጥ የጊዜ ገላጭ ረዳት ግስ አለ?
14.
“መጽሐፉን ወስዶ ነበር” የሚለው የትኛውን የሃላፊ ጊዜ አይነት ያሳያል?
15.
የቅርብ ሃላፊ የግስ አምድ የትኛው ነው?
16.
መንግስት ግብርን ለምን ይጠቀምበታል?
17.
“ግብር የግዴታ መዋጮ ነው” ሲባል ምን ማለት ነው?
18.
ቀጥተኛ ግብር በምን ላይ የሚጣል ነው?
19.
“ጊዜውን በውል ማሳየት የማይችል” ተብሎ የተገለጸው የትኛው ነው?
20.
በአማርኛ ሰዋስው የጊዜ ዓይነቶችን በዋናነት የገለጹት ምሁር ማን ናቸው?
21.
“ይ-” የሚለው የባለቤት አጸፋ የትኛው ጊዜ ላይ ይገኛል?
22.
ግብር የግዴታ መዋጮ ቢሆንም ምን ካላገኘ አይገደድም?
23.
የገቢ ግብር ዓይነቶች ዝርዝር ውስጥ የሚገኘው የቱ ነው?
24.
ግብር ከመንግስት ጥቅም ሲያገኙ ብቻ የሚከፈል ነው?
25.
“መቼ እንደተፈጸመ ጊዜውን የሚያመለክት ረዳት ግስ የለውም” የተባለው የትኛው ነው?
26.
በቅርብ ሃላፊ ጊዜ ከባለቤት አፀፋው ቀጥሎ የሚገባው የቱ ነው?
27.
ግብር የሚሰበሰበው የመንግስትን ገቢ ለመጨመር ብቻ ነው?
28.
የቤት ኪራይ ገቢ ግብር የትኛው ምድብ ውስጥ ይገኛል?
29.
“ይወስዳል” በሚለው ግስ ውስጥ ረዳት ግሱ የቱ ነው?
30.
“ግብር የግዴታ መዋጮ ነው” የሚለው ሃሳብ ምንን ያረጋግጣል?