Welcome to your ክፍል 9 አማርኛ ምዕራፍ 1
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ቋንቋ ተራ ጩኸት ሳይሆን በምን የተሰደሩ ድምጾች ስብስብ ነው?
2.
ቋንቋ ሰው ከመሰሉ ጋር የሚግባባበት ምድራዊ ውጤት መሆኑ የትኛውን ባህሪ ያሳያል?
3.
ቋንቋ የሚለመድና የሚማሩት እንጂ የሚወለዱበት አይደለም የሚለው ሃሳብ ምንን ያመለክታል?
4.
በአንድ ቃልና ቃሉ በሚወክለው ነገር መካከል የባህርይ ግንኙነት የለም የሚለው የቋንቋ ባህሪ ምን ይባላል?
5.
“ውሻ” በሚለው ስያሜና በእንስሳው መካከል ያለው ግንኙነት በምን የተገኘ ነው?
6.
ቋንቋ “ሥርዓት አለው” ሲባል ምን ማለት ነው?
7.
አንድ ሰው አንድን ነገር በሌለበት ቦታና ጊዜ ሊገልጽ መቻሉ የቋንቋን የትኛውን ባህሪ ያሳያል?
8.
አንድ ቋንቋ ከሌላ ቋንቋ ቃላትን ወይም ድምጾችን የሚወስድበት ባህሪ ምን ይባላል?
9.
የአንድ ቋንቋ ዘዬዎች ወደ ተለያዩ ቋንቋዎችነት ሲያድጉ ምን ይባላል?
10.
ቋንቋ “ሞተ” የሚባለው መቼ ነው?
11.
አማርኛ “ጳጳስ” የሚለውን ቃል የወሰደው ከምን ጋር በተያያዘ ነው?
12.
ውይይት ከሚጀምርበት ጊዜ አንጻር ቀድሞ መከናወን ያለበት የቱ ነው?
13.
የቋንቋ ውሰት በይበልጥ ጎልቶ የሚታየው በምን በኩል ነው?
14.
“ረፈደ” የሚለው ቃል ውስጥ ያሉ ድምጾች ቦታ ቢቀያየሩ ምን ይሆናል?
15.
ቋንቋ ሰብዓዊ ነው የሚባለው ለምንድን ነው?
16.
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ከግማሽ በላይ ቃላቱ ከምን የተገኙ ናቸው?
17.
ቋንቋ በምን ምክንያት ከአንዱ ወደ ሌላው ይገናኛል?
18.
የአንድ ኅብረተሰብ ዕውቀት ሲሰፋ ቋንቋው ምን ይሆናል?
19.
“ነጸብራቅ” የሚለው ቃል ፍች ምንድን ነው?
20.
“መስረጽ” የሚለው ቃል ፍች ምንድን ነው?
21.
በውይይት ማጠቃለያ ላይ ምን መደረግ አለበት?
23.
ቋንቋ የሥርዓታዊነት ባህሪ አለው ሲባል ምንን ያካትታል?
24.
የአንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች የራሳቸውን አካባቢ ለመግለጽ የሚያስችል ምን አላቸው?
25.
የቋንቋ ተጽዕኖ በይበልጥ የሚታየው በየትኛው ኅብረተሰብ ቋንቋ ላይ ነው?
26.
“ዘዬ” የሚለው ቃል ምንን ይወክላል?
27.
የቋንቋ ተግባር ያልሆነው የቱ ነው?
28.
“ትክክለኛ” ወይም “ተገቢ” ስያሜ የሚወሰነው በምንድን ነው?
29.
ቋንቋን ከሌሎች መግባቢያዎች የሚለየው ምንድን ነው?
30.
ቋንቋ “ንጽሕናውን ጠብቆ” የዓለምን ሁኔታ ሁሉ መግለጽ ይችላል?