ክፍል 8 አማርኛ ምዕራፍ 9

Welcome to your ክፍል 8 አማርኛ ምዕራፍ 9

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
በአብዛኛው ለድርቅና ለረሀብ ምክንያቱ ምንድን ነው?

2. 
ምድርን ወደነበረችበት አረንጓዴነት ለመመለስ ምን ማድረግ ያስፈልጋል?

3. 
ከከባድ ኢንዱስትሪዎች የሚለቀቀው ጭስ ምን ችግር ያስከትላል?

4. 
የአፈር መሸርሸርን ለመግታት የሚከናወነው ተግባር የትኛው ነው?

5. 
አርሶ አደሩና አርብቶ አደሩ ከምን ተጠቃሚ መሆን አለባቸው?

6. 
የተፈጥሮ ጥበቃ ስራ ውጤቱ ምንድን ነው?

7. 
በግጥሙ መሠረት ተራሮችና ኮረብታዎች ምን ሆኑ?

8. 
ድርቅ ህላዌን የመታት ለምንድን ነው?

9. 
"ውሆች ተሰደዱ" ሲባል ምን ማለት ነው?

10. 
በሀገራችን የተፈጥሮ ጥበቃ ስራ የት ነው የሚሰራው?

11. 
የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ትልቁ መፍትሄ ምንድን ነው?

12. 
መሬት ያልታመነው በምንድን ነው?

13. 
የአየር ንብረት አደጋን ለመከላከል ምን ያስፈልጋል?

14. 
"ይኸው እንደዋዛ" የሚለው የግጥም ስንኝ ምንን ይገልጻል?

15. 
በግጥሙ ውስጥ "ስም ነሱን" የተባሉት እነማን ናቸው?

16. 
የተፈጥሮ ሀብት ልማት ስራ ሲሰራ ምን ተመለሰ?

17. 
የአየር ንብረት ለውጥ የሚያመጣው ትልቁ አደጋ ምንድን ነው?

18. 
ደመና ሳይሳሳ አራሹ ሳይለግም ምን ተከሰተ?

19. 
የአየር ንብረት ትንበያ ጥቅሙ ምንድን ነው?

20. 
በምዕራፉ መሠረት የአየር ንብረት የሚበክለው ምንድን ነው?

21. 
"መሀል የነበረው ዳርቻችን ሆነ" ማለት ምንን ያሳያል?

22. 
የአየር ንብረት ትምህርት ለምን ይጠቅማል?

23. 
የተፈጥሮ ጥበቃ ስራ በማን መመራት አለበት?

24. 
"ህላዌ" ማለት ምን ማለት ነው?

25. 
በግጥሙ ውስጥ "ረሱን" የተባለው በማን ተሰይመው ነው?

26. 
"ዘር መውደቂያ አጣ" ማለት ምን ማለት ነው?

27. 
አረንጓዴነትን ለመመለስ የሚደረግ ጥረት ውጤቱ ምንድን ነው?

28. 
በሀገራችን ሰፊ የተፈጥሮ ጥበቃ ስራ የሚሰራው በምንድን ነው?

29. 
የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል የትኛው ነው የተሻለ?

30. 
"ባለበት እንዲገኝ መሬት መች ታመነ" ሲባል ምንን ይገልጻል?

Leave a Reply