ክፍል 8 አማርኛ ምዕራፍ 6

Welcome to your ክፍል 8 አማርኛ ምዕራፍ 6

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ለድርቅና ለረሀብ ዋነኛው ምክንያት ምንድን ነው?

2. 
በረሃማነትን ለመከላከል ዋነኛው መፍትሄ ምንድን ነው?

3. 
የአፈር መሸርሸርን ለመግታት የሚረዳው የትኛው ነው?

4. 
በምንባቡ መሰረት ምድርን ወደነበረችበት ለመመለስ ምን ማድረግ ያስፈልጋል?

5. 
ከከባድ ኢንዱስትሪዎች የሚለቀቀው ምንድን ነው?

6. 
የተራቆቱ ቦታዎች እንዲያገግሙ የሚደረገው በምንድን ነው?

7. 
የአየር ንብረት ትንበያ ለማን ይጠቅማል?

8. 
“ህላዌ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የትኛው ነው?

9. 
“መስተጻምር” ማለት ምን ማለት ነው?

10. 
ከሚከተሉት መስተጻምር የሆነው የትኛው ነው?

11. 
“አረንጓዴ” የሚለው ቃል ምንን ይወክላል?

12. 
በረሃማነት ሲከሰት ምን ይጠፋል?

13. 
“እርከን” ለምን ይሰራባ?

14. 
“ተራቆቱ” ለሚለው ቃል ፍቺው ምንድን ነው?

15. 
“ድርቅ” የሚከሰተው ምን ሲጠፋ ነው?

16. 
“አዕዋፋት” ለሚለው ቃል ነጠላ ቁጥሩ የትኛው ነው?

17. 
“በካይ” ማለት ምን ማለት ነው?

18. 
በኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጥሮ ጥበቃ ስራ የሚሰራው በየት ነው?

19. 
“ትንበያ” ማለት ምን ማለት ነው?

20. 
“መሸርሸር” የሚለው ቃል ከምን ጋር ይያያዛል?

21. 
“ዛሬ ቀኑ ፀሐያማ ነው ______ እረፍት ማድረግ አለብኝ፡፡” ባዶ ቦታውን የሚሞላው መስተጻምር የትኛው ነው?

22. 
“ልቀት” ማለት ምን ማለት ነው?

23. 
“የዱር እንስሳት” የሚኖሩት የት ነው?

24. 
“ችግኝ” ምንድን ነው?

25. 
“ኢንዱስትሪ” ማለት ምን ማለት ነው?

26. 
“ድርቅ” ለምን ይከሰታል?

27. 
“መልሶ ማልማት” ማለት ምን ማለት ነው?

28. 
“ልሳን” ለሚለው ቃል ፍቺው ምንድን ነው?

29. 
“የአየር ንብረት” ምንድን ነው?

30. 
በረሃማነትን መከላከል ለምን ይጠቅማል?

Leave a Reply