ክፍል 8 አማርኛ ምዕራፍ 4

Welcome to your ክፍል 8 አማርኛ ምዕራፍ 4

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
የአውራምባ ማህበረሰብ መገለጫ የሆነው የትኛው ነው?

2. 
በምንባቡ መሰረት አውራምባዎች ከድህነት መላቀቅ የሚቻለው በምን እንደሆነ ያምናሉ?

3. 
“አስናቀች” የምትለው የጋሽ ዘሪሁን አለንጋ ለምን አገልግሎት ትውል ነበር?

4. 
የአውራምባ ማህበረሰብ አባላት ከላያቸው ላይ ለማስወገድ የሚመኙት ተግዳሮት ምንድን ነው?

5. 
በልጅነት ዕድሜ ሰዎች ስራ የሚጀምሩት ምንነቱን ሳይረዱት እንደሆነ የሚገልጸው የትኛው ነው?

6. 
ዘይነባ ሰኢድ “አንተ” ለማለት “አን” የምትለው ለምንድን ነው?

7. 
በምንባቡ ውስጥ የተጠቀሰችው ፋጡማ መንሱር ምን ዓይነት ልዩ ችሎታ ነበራት?

8. 
“ዋልጌ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የትኛው ነው?

9. 
“ቢጋር” ማለት ምን ማለት ነው?

10. 
የአውራምባ ማህበረሰብ የሚገኘው በየትኛው የኢትዮጵያ ክፍል ነው?

11. 
“ወሽካታ” ለሚለው ቃል ፍቺው ምንድን ነው?

12. 
በልጅነት ዕድሜ ጥፋትን በጋራ መከላከልን ለመልመድ ምክንያት የሆነው ምንድን ነው?

13. 
“ልህቀት” የሚለው ቃል በምንባቡ ውስጥ ምንን ያመለክታል?

14. 
“ጥሩር” ለሚለው ቃል በምንባቡ መሰረት ፍቺው የትኛው ነው?

15. 
አውራምባዎች በስራቸው ውጤታማ የሆኑት በምን ምክንያት ነው?

16. 
“የቂም ዶሴ” የሚለው ሀረግ በምንባቡ ውስጥ ምንን ይወክላል?

17. 
በምንባቡ መሰረት የሀገር ትርጉም ለጸሐፊው ምንድን ነው?

18. 
“ፊልድ ሄደዋል” የሚለው አገላለጽ በጋሽ ዘሪሁን ቤት ምንን ያመለክታል?

19. 
“ጉፍታ” ምንድን ነው?

20. 
የቢጋር አንዱ ጥቅም ምንድን ነው?

21. 
“ቀዬ” ለሚለው ቃል ፍቺው ምንድን ነው?

22. 
“እየገደፉ” የሚለው ቃል ምንን ያመለክታል?

23. 
“ኦጵላስ” የሚለው ቃል በምንባቡ ውስጥ በምን አውድ ገብቷል?

24. 
በምንባቡ ውስጥ “እታቴ” የተባለችው ሴት ለጸሐፊው ማን ናት?

25. 
ድርሰት ከመጻፋችን በፊት ዋና ዋና ነጥቦችን የምናሰፍርበት ቅርጽ ምን ይባላል?

26. 
“ማገር” ምንድን ነው?

27. 
“ፊት ማሳየት” የሚለው ሀረግ በምንባቡ ውስጥ ምንን ያመለክታል?

28. 
አውራምባዎች ከሌላው ማህበረሰብ የሚለዩት በምንድን ነው?

29. 
“ቦኣ” ለሚለው ቃል ፍቺው ምንድን ነው?

30. 
በምንባቡ መሰረት ቂም የማይቋጥሩት በምን ምክንያት ነው?

Leave a Reply