ክፍል 8 አማርኛ ምዕራፍ 3

Welcome to your ክፍል 8 አማርኛ ምዕራፍ 3

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
በትረካው የተገለጸችው ዘይነባ ሰኢድ ‹‹አንተ›› ለማለት ‹‹አን›› የምትለው ለምንድን ነው?

2. 
በምንባቡ ውስጥ የተጠቀሰችው ፋጡማ መንሱር ምን አይነት ልዩ ችሎታ ነበራት?

3. 
የጋሽ ዘሪሁን ጉዴ አለንጋ ምን ተብላ ትጠራለች?

4. 
‹‹ባንዳችን ጥፋት ሁላችንም ታጉረን የምንለጠለጥበት ምክንያት ግር ይለን ነበር›› ሲል ምን ማለቷ ነው?

5. 
በምንባቡ መሰረት "ዋልጌ" ማለት ምን ማለት ነው?

6. 
ቢጋር ምንድን ነው?

7. 
አጥፊው እንዳያጠፋ ምን ያስፈልግ ነበር ተብሎ በምንባቡ ተገልጿል?

8. 
ቸልተኝነትና ምናገባኝነት ምን እንደሆነ ነው የተገለፀው?

9. 
በምክንያትነት የተጠቀሱት እሴቶች ምንድን ናቸው?

10. 
የሀገር ትርጉም በምንባቡ ውስጥ እንዴት ተገልጿል?

11. 
የቢጋር አንዱ ጥቅም ምንድን ነው?

12. 
"ውሽካታ" ማለት ምን ማለት ነው?

13. 
"የፍቅር ልምጭ" ተብሎ የተገለፀው ምንድን ነው?

14. 
"አስቴር" ተብላ የተጠራችው ማን ናት?

15. 
በምንባቡ ውስጥ የተገለፀው ሰፈር ምንን ያመለክታል?

16. 
ቢጋር ምንን ለማስተካከል ይጠቅማል?

17. 
ጽሁፍ ከዋናው ሀሳብ እንዳያፈነግጥ የሚረዳው የትኛው ነው?

18. 
"የወርቅ ውሃ" ተብላ የተጠራችው ማን ናት?

19. 
ሰብዓዊነትን ከምን ቀሰምኩ ይላል የትረካው ባለቤት?

20. 
አፍራሽ አመለካከቶችን ለማክሰም ምን ያስፈልጋል?

21. 
"ጥሩር" ማለት ምን ማለት ነው?

22. 
የልጅነት ንጹህ ልብ ምንን መስክሯል ተብሏል?

23. 
ለልጅ ፊት ማሳየት ምን እንደሆነ ነው የተገለፀው?

24. 
"የቂም ዶሴ" የማይቋጥሩት መቼ ነው?

25. 
"ልህቀት" ማለት ምንን ያሳያል?

26. 
በምንባቡ መሰረት ቋንጣውን ቆርጥመው ሲበሉ ምን ተባለ?

27. 
"ጉፍታ" ሰማያዊና ለስላሳ መሆኑ የተገለፀው የማን ነው?

28. 
"ቀዬ" ማለት ምን ማለት ነው?

29. 
ድርሰት ከመፃፉ በፊት የሃሳቡን ቅንጅት ለማስተካከል የሚጠቅመው ምንድን ነው?

30. 
"እኔነት" በምንድን ነው የተገነባው ተብሎ ተገልጿል?

Leave a Reply