ክፍል 8 አማርኛ ምዕራፍ 2

Welcome to your ክፍል 8 አማርኛ ምዕራፍ 2

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
በቡሄ ጊዜ በሚደረደሩ ቃላዊ ግጥሞች ላይ በአብዛኛው ልዩነት እየታየ ያለው የት ነው?

2. 
ቡሄ ምን ተብሎ ተገልጿል?

3. 
ቅኔ ምንድን ነው?

4. 
የቅኔ ሚስጥራዊ ፍቺ ምን ተብሎ ይጠራል?

5. 
የአንድን ቅኔ ሚስጥር ለመረዳት ከሚያግዙ ዘዴዎች አንዱ የትኛው ነው?

6. 
የሰው ልጅ ደስታውንና ሐዘኑን ለመግለጽ ምን ይጠቀማል?

7. 
ቃላትን ሁለት ቦታ በመክፈል ምንን መረዳት ይቻላል?

8. 
ቅኔ ምን ዓይነት የማሰብ ችሎታ እንዲኖር ይረዳል?

9. 
በሁለቱ ትውልድ መካከል ያለው የባህል ውርርስ ላይ ልዩነት እንዲፈጠር ያደረገው ምንድ ነው?

10. 
ቡሄ በዓል መቼ ይከበራል?

11. 
ባህላዊ ቅርስ ምንን ያካትታል?

12. 
በቡሄ በዓል የሚዜመው ዜማ ምን ይባላል?

13. 
ቅርስን መጠበቅ የማን ኃላፊነት ነው?

14. 
ቅርስ ለምን ይጠቅማል?

15. 
"ወርቅ" በቅኔ ውስጥ ምንን ይወክላል?

16. 
"ሰም" በቅኔ ውስጥ ምንን ይወክላል?

17. 
የቅኔ ዓይነቶች ብዛት ስንት ነው?

18. 
ቃልን በማጥበቅና በማላላት ምንን መፍታት ይቻላል?

19. 
ቡሄ በዓል ላይ የሚበራው ችቦ ምንን ያሳያል?

20. 
ቅርስን ለትውልድ ማስተላለፍ ለምን አስፈለገ?

21. 
ባህላዊ ቅርሶች ምን ዓይነት ይዘት አላቸው?

22. 
የቅኔ አፈታት ዘዴዎች መካከል አንዱ የትኛው ነው?

23. 
ቅኔ ምንን ለማዳበር ይረዳል?

24. 
በቡሄ ጊዜ የሚደረደሩ ግጥሞች ምን ተብለው ይጠራሉ?

25. 
ቅርስን መጠበቅ ለሀገር ምን ጥቅም አለው?

26. 
ቅኔ አዕምሮ ምን እንዲሆን ያደርጋል ተብሏል?

27. 
በቡሄ በዓል ላይ ለህፃናት የሚሰጠው ዳቦ ምን ይባላል?

28. 
ቅኔን ለመረዳት ምን ማወቅ ያስፈልጋል?

29. 
ቅርስን መንከባከብ ምንን ያሳያል?

30. 
ቅኔ ውስጥ ምዕላዶችን ከየት ማውጣት ይቻላል?

Leave a Reply