ክፍል 7 አማርኛ ምዕራፍ 8

Welcome to your ክፍል 7 አማርኛ ምዕራፍ 8

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ተማሪ አንዷለም ለምን ነበር ጫት መቃም የጀመረው?

2. 
አንዷለም በሱስ ምክንያት ያጣው ትልቁ ነገር ምንድን ነው?

3. 
የአንዷለም ጓደኛ የነበረው ሙጂብ እንዴት ሊሳካለት ቻለ?

4. 
አንዷለም ከትምህርት ገበታው ከራቀ በኋላ የት ሄደ?

5. 
አንዷለም በሱስ ከመያዙ በፊት በምን ይታወቅ ነበር?

6. 
ጫት መቃም የጀመረው አንዷለም ቀጥሎ ወደ ምን ተሸጋገረ?

7. 
የዶርም አባላት በአንዷለም ላይ ያቀረቡት ቅሬታ ምን ነበር?

8. 
አንዷለም ከዩኒቨርስቲ መባረሩን የት አየው?

9. 
"የውሀ ሽታ ሆኖ ጠፋ" የሚለው ሀረግ ፍቺው ምንድን ነው?

10. 
ሱስ በሰው ልጅ ላይ የሚያመጣው ጉዳት ምንድን ነው?

11. 
አንዷለም በሁለተኛ ዓመት ትምህርቱ ላይ የማንበቢያ ሰአቱን ለማሻሻል ከጓደኞቹ ጋር ምን ተስማሙ?

12. 
አንዷለም በሱስ ባህር ውስጥ በመስመጡ ምን ሊሆን አልቻለም?

13. 
ሙጂብ በአሁኑ ጊዜ የትና በምን ሙያ ይሰራል?

14. 
የአንዷለምን ባህሪ ለመቀየር መምህሮቹ ምን አደረጉ?

15. 
አንዷለም ለምን ወደ ቤተሰቦቹ መመለስ አልፈለገም?

16. 
አንድ ሰው ሱስ ውስጥ እንዳይገባ ምን ማድረግ አለበት?

17. 
"እንደጉም በኖ" የሚለው አገላለፅ የአንዷለምን ምን ለመግለፅ የገባ ነው?

18. 
አንዷለም በዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዓመት ውጤቱ ምን ይመስል ነበር?

19. 
የዩኒቨርስቲው የዲሲፕሊን ኮሚቴ በአንዷለም ላይ ምን ውሳኔ አስተላለፈ?

20. 
አንዷለምና ሙጂብ በጋራ ምን ያደርጉ ነበር?

21. 
በምንባቡ መሰረት ሱስ ያደነዘዘው የቱ የሰውነት ክፍል ነው?

22. 
አንዷለም ለሁለት ወር እረፍቱን የት አሳለፈ?

23. 
አንዷለም በክፍል ውስጥ በመሳተፉ እነማን ይወዱት ነበር?

24. 
አንዷለምና ጓደኞቹ እንቅልፋቸውን ለማሸነፍ ምን መፍትሄ አመጡ?

25. 
የአንዷለም ባህሪ የተቀየረው በምን ያህል ጊዜ ውስጥ ነው?

26. 
የአንዷለም መባረር ለተማሪዎቹ ምን ስሜት ፈጠረባቸው?

27. 
የሱስ ባህር ተብሎ የተገለፀው ምንድን ነው?

28. 
ሙጂብን ከሱስ እንዲመለስ የረዳው ምንድን ነው?

29. 
በአንዷለም ታሪክ መሰረት የሰው ልጅ ባህሪ ሲቀያየር ምን ይባላል?

30. 
አንዷለምን የዲሲፕሊን ኮሚቴ እንዲያውቀው ያደረገው ማን ነው?

Leave a Reply