ክፍል 7 አማርኛ ምዕራፍ 5

Welcome to your ክፍል 7 አማርኛ ምዕራፍ 5

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ውሃ ተበከለ የሚባለው ምን ሲሆን ነው?

2. 
የምድራችን ስንት በመቶው በውሃ የተሸፈነ ነው?

3. 
በተፈጥሮ ማዕድን የበለፀገ ውሃ ምን ይይዛል?

4. 
አንድ ነገር ምን ማለት እንደሆነ የሚያብራራና ብያኔ የሚሰጥ የድርሰት አይነት ምን ይባላል?

5. 
ውሃን በአግባቡ አለመያዝ ለምን ያጋልጣል?

6. 
“አበባው ውሃ ባለመጠጣቱ ጠውልጓል” በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ውጤቱ የቱ ነው?

7. 
“ጥሩ ውጤት ያስመዘገበው ጠንክሮ በመስራቱ ነው” በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ምክንያቱ የቱ ነው?

8. 
ገላጭ ድርሰት ሀተታውን የሚያቀርበው በምን አይነት አካሄድ ነው?

9. 
“ለውሃ ስም አነሰው” የሚለው ርዕስ ምንን ለመግለፅ የቀረበ ነው?

10. 
የውሃ መበከል ምክንያቶች ተብለው በምንባቡ የተጠቀሱት ምን ምን ናቸው?

11. 
“በሙስና ስለተጠረጠረ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ” በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ውጤቱ ምንድን ነው?

12. 
“አልማዝ በጥንካሬው ተወዳዳሪ የሌለው ማዕድን ነው” የሚለው ዓረፍተ ነገር ለየትኛው የጽሁፍ አይነት ምሳሌ ነው?

13. 
“የትራፊክ አደጋ የተስፋፋው በአሽከርካሪዎች እና በእግረኞች ቸልተኝነት ነው” በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ምክንያቱ የቱ ነው?

14. 
አልማዝ ከመሬት እምብርት በምን አማካኝነት ይወጣል?

15. 
“ህይወቷ ሊያልፍ የቻለው ቶሎ ወደ ሆስፒታል ባለመሄዷ ነው” በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ውጤቱ ምንድን ነው?

16. 
ገላጭ ጽሁፍ ለየትኞቹ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል?

17. 
አልማዝ በውስጡ ምን አይነት ብርሃን ያንፀባርቃል?

18. 
“በርካታ ሰዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ ባለማድረጋቸው የኮሮና ቫይረስ ተስፋፋ” በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ምክንያቱ የቱ ነው?

19. 
በአልማዝ ውስጥ የሚንፀባርቀው የእሳት ብርሃን ምንን ያሳያል?

20. 
“በረሃብ ምክንያት ብዙ እንስሳት ሞቱ” በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ውጤቱ የቱ ነው?

21. 
የአልማዝ ጥንካሬ ምንን ያሳያል?

22. 
“ውሃን በአግባቡ አለመያዝ ለተለያዩ በሽታዎች ያጋልጣል” በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ምክንያቱ የቱ ነው?

23. 
አልማዝ በምን አይነት የመሬት ክፍል ውስጥ ይፈጠራል?

24. 
የገላጭ ድርሰት አንዱ ባህሪ ምንድን ነው?

25. 
“የበለፀገ” ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው ምንድን ነው?

26. 
“መባከን” ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው የቱ ነው?

27. 
“አዝዕርት” የሚለው ቃል ምንን ይወክላል?

28. 
“ማመንጨት” ለሚለው ቃል ፍቺው ምንድን ነው?

29. 
“መበከል” ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው የቱ ነው?

30. 
አልማዝ እንዲፈጠር ከሚያስፈልጉ ነገሮች አንዱ ምንድን ነው?

Leave a Reply