Welcome to your ክፍል 7 አማርኛ ምዕራፍ 4
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
አትሌት ዋሚ ቢራቱ ወደ አትሌቲክሱ ዓለም ለመግባት ምክንያት የሆነው ምንድን ነው?
2.
ሻለቃ ዋሚ ቢራቱ በሀገር፣ በአህጉር እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ባደረጓቸው ውድድሮች ስንት የወርቅ ሜዳሊያዎችን አግኝተዋል?
3.
በአንድ አንቀፅ ውስጥ አጠቃላይ ሀሳብን ጠቅልሎ የሚይዘው የዓረፍተ ነገር አይነት ምን ይባላል?
4.
የአንድ አንቀፅ ቅርፅ የሚወሰነው በምን ላይ ተመስርቶ ነው?
5.
“አመርቂ” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?
6.
በሀይለ-ቃሉ ላይ የቀረበውን ሀሳብ በዝርዝር የሚያብራሩ የዓረፍተ ነገር አይነቶች ምን ይባላሉ?
7.
አትሌት ዋሚ ቢራቱ የቱሪዝም ኮሚሽን ባዘጋጀው የ21 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በስንት ደቂቃ አጠናቀቁ?
8.
“አንጋፋ” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?
9.
አንድ ዋና ሀሳብ ብቻ የሚተላለፍበት የድርሰት አነስተኛ አካል ምን ይባላል?
10.
ሻለቃ ዋሚ ቢራቱ ስንት የብር ሜዳሊያዎችን ተሸልመዋል?
11.
የአንቀፅ ቅርፅ ሀይለ-ቃሉ የት ሲገኝ ሊወሰን ይችላል?
12.
“ያተረፉ” ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
13.
ሻለቃ ዋሚ ቢራቱ ስንት የነሀስ ሜዳሊያዎችን አግኝተዋል?
14.
“ደማቅ” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?
16.
በአትሌት ዋሚ ቢራቱ የህይወት ታሪክ መሰረት የቱሪዝም ኮሚሽን ውድድሩን ያዘጋጀው መቼ ነበር?
17.
ሻለቃ ዋሚ ቢራቱ የ21 ኪሎ ሜትሩን እሩጫ ያሸነፉበት ጊዜ ለማን አድናቆትን አትርፎላቸዋል?
18.
የአንቀፅ ሀይለ-ቃል መጀመሪያ ላይ ሲመጣ ምን ተብሎ ይጠራል?
19.
የሻለቃ ዋሚ ቢራቱ ታሪክ በምንባቡ ውስጥ እንዴት ተገልጿል?
20.
በምንባቡ መሰረት ዋሚ ቢራቱ በቀጣይ አትሌቲክስ ታሪክ ውስጥ እንዴት ይታወሳሉ?
21.
“ብቸኝነት ጣጣው ብዙ ነው” የሚለው ዓረፍተ ነገር በአንድ አንቀፅ ውስጥ ምን ሊሆን ይችላል?
22.
በአንቀፅ ውስጥ መዘርዝር ዓረፍተ ነገሮች የሚያከናውኑት ተግባር ምንድን ነው?
23.
አትሌት ዋሚ ቢራቱ ያሸነፉት የቱሪዝም ኮሚሽን ውድድር የሩጫ ርቀት ስንት ነበር?
24.
በአንድ አንቀፅ ውስጥ ሀይለ-ቃሉ መጨረሻ ላይ ሲመጣ ምንን ያሳያል?
25.
በምንባቡ መሰረት ብቸኝነትን ለመሸሽ ሲባል ሰዎች ወደ ምን ሊገቡ ይችላሉ?
26.
“ሰው ማህበራዊ ፍጡር በመሆኑ ከብቸኝነት መራቅ አለበት” የሚለው ዓረፍተ ነገር የትኛው የአንቀጽ አካል ነው?
27.
በአንድ አንቀፅ ውስጥ ሀይለ-ቃሉ መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ ሲመጣ ምንን ይወክላል?
28.
“አንጋፋ” የሚለው ቃል ምንባቡ ውስጥ ለማን ተገልጿል?
29.
በምንባቡ ውስጥ የተጠቀሰው የሻለቃ ዋሚ ቢራቱ ታሪክ ምንጭ ምንድን ነው?
30.
የአንቀፅ ሀይለ-ቃል መሀል ላይ ሲመጣ ምንን ይወስናል?