ክፍል 6 ግብረ ገብ ምዕራፍ 6

Welcome to your ክፍል 6 ግብረ ገብ ምዕራፍ 6

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ሰላም ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
ሰላምን የማስጠበቅ ሃላፊነት የማን ነው?

3. 
ሰላም ለምን ያስፈልጋል?

4. 
መተባበር ማለት ምን ማለት ነው?

5. 
የሰላም ጠቀሜታ የሌለው የትኛው ነው?

6. 
በሰዎች መካከል ግጭት ሲፈጠር እንዴት መፈታት አለበት?

7. 
መተባበር በስራ ላይ ምን ጥቅም አለው?

8. 
የሰላም ምልክት ተደርጎ የሚወሰደው የትኛው ነው?

9. 
ሰላም በሌለበት አካባቢ ምን ይከሰታል?

10. 
ትብብር የሚጀምረው ከየት ነው?

11. 
ሰላማዊ ባህሪ ያለው ሰው ምን ያደርጋል?

12. 
ሰላም ሂደት ነው ሲባል ምን ማለት ነው?

13. 
መተባበር የሌለበት ማህበረሰብ ምን ያጋጥመዋል?

14. 
ሰላም በግለሰብ ደረጃ ምን ይሰጣል?

15. 
በትምህርት ቤት ውስጥ መተባበር ለምን ይጠቅማል?

16. 
የሰላም ጠላት የሆነው የትኛው ነው?

17. 
ሰላም ለሰው ልጅ ምንድነው?

18. 
መተባበር በችግር ጊዜ ምን ያደርጋል?

19. 
ሰላም ለማስፈን ቀዳሚው መንገድ?

20. 
ዓለም አቀፍ ሰላም ማለት ምን ማለት ነው?

21. 
የሰላም ተምሳሌት የሆነው ሰው?

22. 
ትብብርን የሚያጠፋው የትኛው ነው?

23. 
ሰላማዊ መፍትሄ መፈለግ ምንን ይጠይቃል?

24. 
ሰላም በቤተሰብ ውስጥ ያለው ሚና?

25. 
መተባበር በልማት ስራ ላይ ያለው ፋይዳ?

26. 
የሰላም እሴቶች የሚባሉት?

27. 
በቡድን መስራት የምን መገለጫ ነው?

28. 
ሰላምን የሚፃረር ድርጊት የትኛው ነው?

29. 
የመተባበር ውጤት ምንድነው?

30. 
ሰላም ከሌለ ትምህርት?

Leave a Reply