Welcome to your ክፍል 6 ግብረ ገብ ምዕራፍ 3
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
መልካም የሆነ ሰው የሌሎችን ንብረት በተመለከተ ምን ዓይነት ባህሪ አለው?
3.
አክብሮት ከየት መጀመር ይኖርበታል?
4.
ራስን ማክበር ማለት ምን ማለት ነው?
5.
ለአስተሳሰብ ክብር መስጠት ለምን አስፈላጊ ሆነ?
6.
የመልካም ሰው መለያ የሆነው ባህሪ የቱ ነው?
7.
መምህራን በተማሪዎች ህይወት ውስጥ ምን ተብለው ይጠራሉ?
8.
አካባቢን መንከባከብ አስፈላጊ የሆነበት ዋነኛ ምክንያት ምንድነው?
9.
ሀቀኝነት በህዝቦች መካከል ምንን ያሳድጋል?
10.
አንድ ተማሪ ለትምህርት ቤቱ ህጎች ተገዥ ከሆነ ምን አለው ማለት ነው?
11.
ሀቀኛ ሰዎች እውነተኛ በመሆናቸው ምን አያደርጉም?
12.
ለጤና ክብር መስጠት ማለት ምን ማለት ነው?
13.
ለጓደኞች ክብር መስጠት ሲባል ምንን ይጨምራል?
14.
የሀቀኝነት መጓደል በሌሎች ዘንድ ምን ሊያስከትል ይችላል?
15.
ለኃላፊነት ላይ ለተቀመጡ ሰዎች ክብር መስጠት ለምን ያስፈልጋል?
16.
ለራስ ክብር መስጠት ሲባል ለምን ነገሮች ክብር መስጠትን ያካትታል?
17.
ሀቀኛ ሰዎች በሌሎች ዘንድ ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው?
18.
በሌሎች ሰዎች ንብረት ስንጠቀም ምን ማድረግ ያስፈልጋል?
19.
ለወላጆች ክብር መስጠት ሲባል ምንን ይጨምራል?
20.
ለአካላዊ ሰውነት ክብር መስጠት ማለት ምን ማለት ነው?
21.
የሌሎችን ንብረት አክብሮ የመመለስ ተግባር የማን መገለጫ ነው?
22.
መምህራን ለተማሪዎች ምን ዓይነት ሚና አላቸው?
23.
ራስን በሌሎች ፊት አጋንኖ ማቅረብ ምን ዓይነት ድርጊት ነው?
24.
ከወላጆች በላይ አብልጦ የሚወደን የለም የተባለው ለምንድነው?
25.
የገቡትን ቃል ማክበር የማን መለያ ነው?
26.
የሀቀኝነት ጥቅሞች መካከል የማይመደበው የቱ ነው?
27.
በሌሎች ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት ምን መሆን ያስፈልጋል?
28.
ስህተትን መቀበል የምን መገለጫ ነው?
29.
መልካም ባህሪን ለማሳደግ የሚረዱት የትኞቹ ናቸው?
30.
ለራስ ክብር የሚሰጥ ተማሪ ሌሎችን ለመምሰል ምን ማድረግ የለበትም?