ክፍል 6 ግብረ ገብ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 6 ግብረ ገብ ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ምሉዕነት ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
እውነተኛ የግብረ ገብ ምሉዕነት ያለው ሰው ከሚከተሉት ባህሪያት የትኛውን ይገልጻል?

3. 
ራስን በሌሎች ሰዎች ቦታ ላይ አስቀምጦ በማሰብ ስሜታቸውን መረዳት ምን ይባላል?

4. 
የግብረ ገብ ምሉዕነት ያለው ሰው ግጭቶችን እንዴት ይፈታል?

5. 
የግብረ ገብ ምሉዕነት መላበስ ከሚሰጣቸው ጥቅሞች አንዱ የቱ ነው?

6. 
እውነተኛ ደፋር ሰው ድርጊቱን የሚመራው ከምን በመነሳት ነው?

7. 
የግብረ ገብ ምሉዕነት ያለው ሰው የሌሎችን ስሜት ለመረዳት ምን ያደርጋል?

8. 
የግብረ ገብ ምሉዕነት መጓደል ውጤቱ ምንድነው?

9. 
ሀቀኝነት ምንድን ነው?

10. 
አንድ ሰው እንደ መስረቅና ማጭበርበር ያሉ ተግባራትን የሚፈጽም ከሆነ ምን ይከሰታል?

11. 
የግብረ ገብ ምሉዕነት የተላበሱ ሰዎች ስለ ምስጢር ምን ዓይነት አቋም አላቸው?

12. 
እውነተኛ የግብረ ገብ ምሉዕነት ያለው ሰው መጥፎ ድርጊት ሲፈጸም ሲያይ ምን ያደርጋል?

13. 
ትህትና ማለት ምን ማለት ነው?

14. 
የግብረ ገብ ምሉዕነት ያለው ሰው ለሌሎች ሰዎች ስሜት ያለው አመለካከት ምንድነው?

15. 
ድፍረት ከምን አንጻር ይገለጻል?

16. 
የግብረ ገብ ምሉዕነት ያለው ሰው በዙሪያው ካሉ ሰዎች ጋር ያለው ግንኙነት ምን ይመስላል?

17. 
አንድ ሰው እውነተኛ የግብረ ገብ ምሉዕነት አለው የሚባለው መቼ ነው?

18. 
ውስጣዊ ወጥነት ምንድን ነው?

19. 
የግብረ ገብ ምሉዕነት ያላቸው ሰዎች ሌሎች ሰዎች ወደ እነርሱ እንዲሳቡ የሚያደርገው ምንድነው?

20. 
ለምንድነው የግብረ ገብ ምሉዕነት ያለው ሰው ሌሎችን ለመበደል የማይሞክረው?

21. 
የግብረ ገብ ምሉዕነት ያለው ሰው በሌሎች አስተያየትና ይሁታ ላይ ምን ዓይነት አቋም አለው?

22. 
ራስን በሌሎች ቦታ አድርጎ ማየት ምንን ያሳድጋል?

23. 
የግብረ ገብ ምሉዕነት ያለው ሰው ስለ ሌሎች ሰዎች ችግር ምን ዓይነት ችሎታ አለው?

24. 
አንድ ሰው ነገሮችን ከሆኑት በላይ አድርጎ ማቅረብ የሌለበት ለምንድነው?

25. 
የግብረ ገብ ምሉዕነት ያለው ሰው እውነት የሚናገረው መቼ ነው?

26. 
የሌሎች ሰዎችን ስሜት ለመረዳት ምን ማድረግ ያስፈልጋል?

27. 
የግብረ ገብ ምሉዕነት መጓደል በግለሰቡ ላይ ምን ያስከትላል?

28. 
እውነተኛ ሀቀኛ ሰው ምንድነው የማያደርገው?

29. 
የግብረ ገብ ምሉዕነት በሰው ልጆች መካከል ምንን ይፈጥራል?

30. 
የግብረ ገብ ምሉዕነት ያለው ሰው ድርጊቱን የሚመራው በምንድን ነው?

Leave a Reply