Welcome to your ክፍል 6 ክወና ምዕራፍ 3
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ከሚከተሉት ውስጥ የክር የሙዚቃ መሣሪያ የሆነው የቱ ነው?
2.
ዋሽንት በየትኛው የባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች ምድብ ውስጥ ይመደባል?
3.
ከበሮ በየትኛው የሙዚቃ መሣሪያ ዘርፍ ውስጥ ይካተታል?
4.
ደራሲውንና ተደራሲውን የሚያገናኝ የታሪክ መግለጫ ዘዴ ምን ይባላል?
5.
በማንኛውም የትረካ ዓይነት ውስጥ "እኔ" እያለ የሚያቀርብ የትረካ አንፃር የቱ ነው?
6.
በባህላዊ ውዝዋዜ ውስጥ "እስክስታ" በየትኛው የሀገራችን አካባቢ በብዛት ይታወቃል?
7.
ሁሉን አወቅ (Omniscient) ተራኪ ባህሪ ምንድነው?
8.
በእጅ በማነቃነቅ ድምፅ የሚያወጣ መሣሪያ የቱ ነው?
10.
የታሪኩን ፍሰት ዳር ሆኖ የሚታዘብ ተራኪ ምን ይባላል?
12.
በገና ስንት ክሮች ያሉት መሣሪያ ነው?
13.
ጽንጽል በብዛት ለምን ዓይነት አገልግሎት ይውላል?
14.
በባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች ውስጥ "ንፋስ" በመጠቀም ድምፅ የሚሰጠው የቱ ነው?
15.
የተጻፉ ታሪኮችን በዕይታ ጥበብ (ስዕል) ማብራራት ምን ይባላል?
16.
የሀገረሰብ ውዝዋዜዎች በምን ይለያያሉ?
17.
መለከት ለምን ዓይነት መልዕክት በብዛት ያገለግላል?
18.
በጣት በመምታት ድምፅ የሚያወጣ መሣሪያ የቱ ነው?
20.
የክር መሣሪያዎችን ድምፅ እንዲያወጡ የምናደርገው በምን መንገድ ነው?
21.
አታሞ ከከበሮ የሚለየው በምንድነው?
22.
የትንፋሽ መሣሪያዎችን ለመጫወት የሚያስፈልገው ግብዓት ምንድነው?
23.
የታሪክ መነሻ ሊሆን የሚችለው የቱ ነው?
24.
በባህላዊ ውዝዋዜ ውስጥ የሰውነት እንቅስቃሴው ምንን ይገልጻል?
25.
የምት የሙዚቃ መሣሪያዎች በምን መንገድ ድምፅ ያወጣሉ?
26.
"ተረት ተረት" ተብሎ የሚጀመር የታሪክ አገላለጽ በየትኛው የትረካ ዘዴ ይመደባል?
28.
በባህላዊ መሣሪያዎች ውስጥ "እምቢልታ" በየትኛው ምድብ ውስጥ ይገኛል?
29.
ኢላስትሬሽን (Illustration) ለምን ይጠቅማል?
30.
የክር መሣሪያዎች ድምፃቸው እንዲጎላ የሚያደርገው ክፍላቸው ምን ይባላል?